"ብስራተ ገብርኤል"ማርያም ሆይ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ፡፡እነሆም ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ፡፡”ሉቃ.፩፥፴-፴፩
"ተፈስሂ ደስ ይበልሽ ብለህ ለእመብረሃን ደስታን እንዳበሰርካት ለኛም በለተ ቀንህ ያልታሰበዉን ደስታን አብስረን ብስራተ ዜና ቅዱስ ገብረኤል ታህሳስ 22 እንኳን አደረሳችሁ።🌷መልካም ቀን 🙏