ዘ ፀአት Co.


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


This Platform is Created to Share Art Skills & News (Basically Photography) for it's Subscribers.
For Business Inquiries contact @kidus_getachew

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Unstoppable Caption 📸
Motif_Sixteenth_Edition_June_5_2021.pdf
1.7Мб
Here we bring you the sixteenth edition of Motif. We have been reaching out to young artists and working with them. We hope you all enjoy and stay tuned for the next to come.


Репост из: Unstoppable Caption 📸
s.p🌿


The current US flag was designed by a seventeen-year-old for a class project. He got a B- for the design. @googlefactss #funfact #US


Репост из: Talk To Life
Talk To Life Blog - Podcast
🌟⭐️🌟☀️🌟⭐️🌟

ስም: ሕሊና በቀለ

ስለ: የህግ ተማሪ ስሆን በትርፍ ሰአቴ የተለያዩ ከሴቶች እኩልነት፣ ከስራ ፈጠራ እና ከማይንድሴት ጋር የተያያዙ ስራዎችን መስራት ያስደስተኛል።
የሙዚቃ፣ የመፅሃፍ አፍቃሪ ነኝ። ፎቶግራፍ ማንሳትም አንዱ የሚያስደስተኝ ነገር ነው።

በአሁኑ ሰአት ጊዜዬን የተለያዩ መፅሃፍቶችን ማንበብ፣ ሙዚቃ በመስማት እና ቻናሌ @justcheckitout ላይ በመፖሰት
እያሳለፍኩ እገኛለሁ።

ርዕስ: የተሻለች ዛሬን ዘርተን የተስተካካለ ነገን እንጨድ
☀️🌟⭐️🌟⭐️☀️


ባለፈው ወንድሜ ፌስቡክ ላይ ያገኘውን ጽሁፍ አነበበልኝ፡፡ ጽሁፉ እንዲህ ይላል ‹‹የ60ዎቹ እና የ70ዎቹ ልጆች እየጨሱም ቢሆን ትምህርት ላይ ጀት ነበሩ፤ የ80ዎቹ ልጆች ብሄራዊ ውትድርና ሽሽት በቦሌም በባሌም ስደት ላይ ነበሩ፤ የ90ዎቹ ልጆች ግን በኛ ላይ ሙድ እንደያዙ እስከአሁን አሉ፡፡ ››

ይህን ሲያነብልኝ በጣም ብዙ ነገሮችን እንዳስብ እና እንድጠይቅ አደረገኝ፡፡ እኛ የአሁኑ ትውልድ ምን እያረግን ነው? አገራችንን አሁን በፖለቲካው፣ በኢኮኖሚው ፣ በማህረሰባዊው ዘርፍ እየመሯት ካሉት ሰዎች የተሻለ እንጂ የባሰ ላለመሆን ምን ያህል እየተዘጋጀን ነው? ፣ ከኛም አልፎ እኛን ለሚተኩን መጪው ትውልድ የሚኖሩበትን አካባቢ በማስተካከል ዙሪያ ምን ያህል የድርሻችንን እየተወጣን ነው? ከትችት እና በየማህበራዊው ሚዲያ ላይ ሃሳባችንን ከመግለጽ ባለፈ የምናምንበትን ሃሳብ እውን ለማድረግ ምን ያህልስ እየለፋን ነው?!

አሁን ላይ በጣም ብዙ ወጣቶች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይም ይሁን በተለያዩ መድረኮች ላይ ጠንካራ አቋማቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ፡፡ ይህ በጣም ትልቅ ለውጥ ነው ምክንያቱም የተለያዩ ንቅናቄዎችን እና የግንዛቤ ማስጨበጫዎችን ማዘጋጀት ማህበረሰቡ እንደ ችግር ያላየውን፣ አይቶም እንዳላየ ያለፈውን ነገር እንዲያስተውለው ስለሚያደርግ ነው፡፡ ይህ ብቻ ግን ጥቅም የለውም፡፡ ለምሳሌ ኢትዮጲያ ውስጥ የመረዳዳት ባህላችን እየጠፋ ነው ካልን፤ እኛ ይህንን ችግር ለመቅረፍ በአቅማችን የተራቡትን እያበላን ነው ወይ? ፣ ሙያ አስተምረን ወደተሻለ ደረጃ እንዲደርሱ እየረዳን ነው ወይ?፣ መንገድ ላይ ተገቢ ያልሆነ ነገር ስናይ ምላሻችን ምንድን ነው/ የሚሉትን ተያያዥ ጥያቄዎች መመለስ መቻል አለብን፡፡ የሃገራችን ኢኮኖሚ እየወደቀ ነው፣ ኑሮ አየተወደደ ነው ብለን ስንተች የሃገር ውስጥ ምርቶችን በመግዛት ኑሮአቸውን ለማቅናት የሚለፉ ወገኖቻችንን ረድተናል ወይስ ከውጪ የመጣ ልብስ ነው፣ ጫማ ነው እያልን አጊጠናል? የሚለውን ጥያቄ አብሮ መመለስ ግዴታችን ነው፡፡

ዳንኤል ክብረት በአንድ ጽሁፉ ስለአማርኛ ቋንቋ ሲያወራ ‹‹አማርኛ ቋንቋ ሜንቴን (Maintain) ለሚባለው እንግሊዝኛ ቃል ቀጥተኛ ትርጉም የለውም፤ ትንሽ ቀረብ የሚለው ቃል መጠገን ነው›› ይላል፡፡ አንድ ነገር ለመጠገን ደግሞ መበላሸት አለበት፡፡ ሳይበላሽ ጠብቆ ማቆየት የሚባለው ነገር ግን በኛ ሃገር ስላልተለመደ ነው መሰለኝ ቃል እንኳን የለውም፡፡ እኛም የአሁኑ ትወልድ ልጆች ከመተቸት አልፈን ያለውን ጥሩ ነገር ጠብቆ፣ የተበላሸውን ጠግኖ፣የራሳችንን አሻራ አክሎ ማለፍ የሚለውን አስተሳሰብ ለማምጣት መንቀሳቀስ መጀመር አለብን፡፡

ቤተሰቦቻችን እነሱ ካለፉበት የህይወት ጎዳና በተሻለ መልኩ እንድንኖር የሚችሉትን ያክል ሞክረዋል፡፡ እንዲኖረን የምንፈልገውን ህይወት ማምጣት ግን የኛ ሃላፊነት ነው፡፡ የምናወራውን እንኑረው፡፡ እንደግለሰብም እንደ ሃገር ተረካቢም የሚጠበቅብንን እንወጣ፡፡ የተሻለች ዛሬን ዘርተን የተስተካካለ ነገን እንጨድ!!






Репост из: ዘ ፀአት Co.
Coming Soon💯
.
.
.
Contact @Kidus_getachew for bussiness enquiries
.
Get your Branding - Advertising - Counseling from ዘፀዐት co.


Did u know the Nike logo was first sold just for 35$


🔔🔔Get your 50% discount using our new package
🆗🆗🆗🆗🆗🆗🆗🆗🆗
Contact Us Now💬💬💬
🆗🆗🆗🆗🆗🆗🆗🆗🆗


Simple Business Card design for a client
Order yours now 💯💯




እናትStreet of Addis
.
.
.
.
.
https://t.me/Kidusonthestreets
#streetphotography #mobilephotography #bnw


Репост из: Allure Ethiopia
Haile Gerima is an Ethiopian filmmaker who was a key member of the LA Rebellion in the 1960’s. The rebellion group was a UCLA black filmmakers collective who focused on creating a space for black media and cinema which could serve as an alternative for mainstream Hollywood cinema.
Before transferring to UCLA, he attended Chicago’s Goodman’s School of Drama. Due to the racism he experienced, he decided to leave and begin on a different path. With inspiration from Malcolm X, he changed his major from acting to filmmaking.
He continued on to make mesmerizing and powerful films such as ‘Sankofa’, empowering the Black story and creating space for blacks in the media. Germina is now teaches at Howard University, a Historically Black College/University (HBCU), and owns a vookstore which focuses on African-American history and creators.
.
.
.
.
.
#Ethiopia #AddisAbaba #Film #Director #Movies #Didyouknow #Documentary #cinematography #blackdirectors


Репост из: Allure Ethiopia
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


#Pictureoftheday #BCAA by Abel Minase


Thank You For your Support❤️🙏🏽
https://t.me/Kidusonthestreets


Репост из: Impèríal Bøzênë's
Follow me on Instagram! Username: who_is_mole
https://www.instagram.com/who_is_mole?r=nametag


Репост из: kidusonthestreets©
Rainy Days Of AddisASCO
.
.
.
.
.
#photography #streetsofaddis
https://t.me/Kidusonthestreets


Репост из: Fam Fahm Photography💯


Vote and Support Guys🙌🏽🙏🏽

Показано 20 последних публикаций.

333

подписчиков
Статистика канала