ኢትዮ ፕሪሚየር ሊግ Airdrop ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Криптовалюты


ᴘʀᴇᴍɪᴇʀ ʟᴇague ET ᴄƦʏᴘᴛᴏ በኢትዮጵያ ታላቁ የፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ🇪🇹 የቴሌግራም ቻናል አጋር ቻናል ነው።
ለአስተያየት ➩ @Loxi_cr7
Crrator ➲ @Habta77

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


Blum use your tickets

@Premier_League_Airdrop


paws will be list on

Bybit
Mexc
Gete io
Kucoin
Bitget

ሌሎች ሊጨመሩ ይችላሉ !

@Premier_League_Airdrop


$PAWS on MEXC PREMARKET🙂


𝗕𝗿𝗲𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Paws ከ 7 ቀናቶች ቡሃላ በ April 16 ሊስት ይደረጋል ።

🔥🔥🔥


@Premier_League_Airdrop


$Seed claim ማድረግ የሚቻለው እስከዛሬ 7 ሰዓት ብቻ መሆኑን አሳውቀዋል።

ያላወጣቹ ካላቹ claim አድርጉ


@Premier_League_Airdrop


W coin እየሰራቹ ነው ወገኖች?

እኔ ይሀው ካሁኑ ጋ ወደ 100M coin burn አርግቶብኛል ከ102M አሁን 2M coin ነው የቀረኝ፣ ለ3 ቀን አክቲቭ ካልሆናቹ 20% በርን ያረጋሉ።

@Premier_League_Airdrop


አሁናዊ የseed ዋጋ!

@Premier_League_Airdrop


BTC ከባድ ቁልቁለት ላይ ነው ሚገኘው ገና ሚወርድ ይመስላል!


የZoo ዋጋ ዜሮ ከመብዛቱ የተነሳ እንደዚ አሳጥረው {5} ነው ሚፅፉቱ

😭😭

@Premier_League_Airdrop


ትራምፕ ወደ ስልጣን ሲመጣ $100ሺ ገብቶ የነበረው ቢትኮይን አሁን ወደ $82ሺ ዶላር አሽቆልቁሏል።

@Premier_League_Airdrop


Durovን Text ማረግ ከፈለጋቹ 1000 star ይፈልጋል በየMessage 🤣


የዛሬው የseed ዋጋ!

እነዚ ራሱ አልተባነነባቸውም እንጂ ከባድ scam ነው የሰሩነ😭

@Premier_League_Airdrop


ስንት አገኛችሁ ከseed?


Paws ሊስቲንግ በዚ ሳምንት እንደማይሆን አሳውቀዋል።


ለseed Sui መግዛት ምፈልጉ

- @Loxi_cr7


Seed list 0.2


Seed ዛሬ 7 ሰዐት ሊስት ይደረጋል።

@Premier_League_Airdrop


⚡️ Only in April Fools Memes Day!

🔥 Win $1000 in the MemWallet Sprint Challenge!

🎯 Complete tasks, earn points, and get into the top 100.
💰 100 guaranteed winners!

👉 Join MemWallet. Get AirDrop!


Seed list የሚደረግባቸው ኤክስቼንጆች!

@Premier_League_Airdrop


🟢Arichain Wallet Testnet
🟢Reward :
$ARI Token for All

➡️$10Million Fundraise

⌛Download Wallet :

https://play.google.com/store/apps/details?id=arichain.app.ari.wallet

🔴የአሰራር ቅደም ተከተል:

✔️Download ያደረጋችሁትን App በመክፈት Testnet የሚለውን መንካት

✔️Sign up የሚለውን በመንካት በEmail መመዝገብና Verify ማድረግ

✔️ይህን ኮድ በInvitation code   ቦታ ላይ ማስገባት ➡️ 67961277e34d8 ካስገባችሁ 50 point ይሰጣችኋል።

✔️Master key save አድርጋችሁ አስቀምጡ

✔️በየቀኑ እየገባችሁ Check አድርጉ

‼️እንዳያመልጣችሁ ጥሩ ፕሮጀክት ነው።

@Premier_League_Airdrop

Показано 20 последних публикаций.