ቀሰም Academy


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚
Owner :- @Ezkiel_T
Buy ads: https://telega.io/c/QesemAcademy

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


physics g12 Unit Five p1.pdf
1.1Мб
💠 Physics Grade 12 New Curriculum

✔️ From Unit 5(Shortnote)

📝 For Entrance preparation 😊

©️ቀሰም

@Qesemacademy ✈️


📚ሳያጠኑ አጥኑ የሚሏችሁን ጓደኞቻችሁን ስሟቸው!

Genesis Fallacy : https://vm.tiktok.com/ZMkuv6LdF/


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
👨‍🏫 ይህን ቪዲዮ ሁሉም የ 2017 የRemedial  ተማሪ ይመልከተው❗️

📌 ለመመዝገብ👇
@RemedialHubBot

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት  ይቀላቀላሉን👇
@Remedial_Hub ✈️

©️REMEDIAL HUB



9.3k 0 196 15 50

📨 ትምህርት ቤት Bully እየተደረጋችሁ ላላቹ

📚How to defend your self from Bully ( Psychological Technique )

https://vm.tiktok.com/ZMku634vo/


ቀሰም Academy.pdf
1011.2Кб
📚2017 EUEE MATHEMATICS MODEL EXAMINATION

🕐ጥር 2017

📌Akaki Sub city

👍JOIN: @QesemAcademy

9.3k 0 111 5 20

📮ሰው Manipulate እንዳያረጋችሁ ተጠንቀቁ ፣ ስለ 40 Laws of Power & How to influence people የሰማችሁት አደገኛ ውሸት ነው!

📨እራሳችሁንም ጓደኞቻችሁንም አትርፉ!Learn Psychology :-

https://vm.tiktok.com/ZMkmscrUm/


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
📣ሰለ REMEDIAL HUB ቲቶሪያል ሙሉ መረጃ እነሆ

➡️ REMEDIAL HUB ቲቶሪያል ምንድነው?

✅ መልስ:- Remedial Hub ቲቶሪያል ለ ሪሚዲያል ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ የትምህርት ማዕከል ነው።


➡️ ትምህርቱን እንዴት ያስተምራል?

መልስ :-እንደምናውቀው በሀገራችን አብዛኞቹ  ተማሪዎች Smartphone ተጠቃሚዎች ቢሆንም የInternet ተደራሽነት ውስን በመሆኑ በአንድ ግዜ የራሳችንን platform ተግባራዊ ማድረግ ለበርካታ ተማሪዎች ተደራሽ ለማድረግ እና ሁሉንም ያካተተ እንዲሆን በቂ የinternet connection አስፈላጊ ሆኗል።ለዚህም ቀላል መንገድ ቴሌግራም ነው። በዚህም  private የtelegram Channel በመክፈት ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች ትምህርቶችን ቀላል እና ምቹ ለማድረግ እንዲሁም አሳታፊ እንዲሆን እንደየትምህርት አይነት ባህርይ👇

🔺በቂ ኖት እና አጋዥ መፅሐፍ ማቅረብ፣
🔺በ 4k video  ማብራሪያ ማቅረብ፣
🔺በተቻለ መጠን ጥያቄዎችን ከእነማብራሪያቸው ቀለል እና ግልፅ በመሆነ መሉኩ በቪዲዮ እናስረዳለን!

➡️ ትምህርቱን እንዴት መከታተል እችላለሁ?

መልስ:-  ትምህርቱን ማንኛውም telegram Application ያለው ሰው እና የtelegram ተጠቃሚ የሆነ ሰው መከታተል ይችላል።
ለመከታተል በመጀመሪያ መመዝገብ ያስፈልጋል፣በትክክል ስትመዘገቡ ትምህርቱ የሚሰጥበት ቻናል link ይደርሳል፣ ያንን link Join በማድረግ ብቻ መከታተል ትችላላችሁ።


ያልተመዘገበ ሰው በምንም መልኩ መከታተል አይችልም!

➡️ አንዴት ያለፈውን ትምህርት እንዴት ማግኘት እችላለሁን ?

መልስ:- ከላይ  እንደተገለጸው  ትምህርቶቹ የሚቀርቡት በቀጥታ ስርጭት ስላልሆነ አንዴ የቀረበውን ትምህርት እስከፈተናው ቀን ድረስ እዛው ቻናል ውስጥ ስለሚኖር በፈለጋችሁት ሰዓት እና ቦታ ማግኘት እና ማንበብ ትችላላችሁ።

📌 ለመመዝገብ👇
@RemedialHubBot

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት  ይቀላቀላሉን👇
@Remedial_Hub ✈️



11k 0 195 15 39

📚ራስ ወዳድ ስለሆነው የክፍል ጓደኛቹ አስቡ ፣ ከሷ በላይ ሰው ያለ ስለማይመስለት ጎበዝ ተማሪም አስቡ

ስናርሲሲት ሰዎች ሁሉም ቦታ አሉ ፣ ከአስተማሪዎቻችን መሃል ፣ ከክፍል ተማሪዎቻችን መሃል!

📚 Here is How you deal With Narcissist

https://vm.tiktok.com/ZMkmFBsPA/


ለ6ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሞዴል ፈተና መሠጠት ጀምራል።


የ6ኛ ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በቀጣይ ለሚወስዱት የከተማና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በቂ ዝግጅት ለማድረግ እገዛ የሚያደርግ ሞዴል ፈተና በ11 ድም ክፍለ ከተማዎች በሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች መሠጠት ጀምራል።


የሞዴል ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3ቀናት የሚሰጥ ይሆናል።


@Qesemacademy ❤️


" ያልተመዘገበ ተማሪ አይፈተንም " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የ2ዐ17 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ መጪ ማክሰኞ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ እንደሚጠናቀቅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

በተለያየ ምክንያት ያልተመዘገቡ ካሉ በእነዚህ ቀሪ ሁለት ቀናት ላይ ብቻ እንዲመዘገቡ ያሳሰበ ሲሆን " ያልተመዘገበ አይፈተንም " ብሏል።

@Qesemacademy ❤️


📚በትምህርት ህይወታችንን ላይ ከሰዎች ጋር ያለንን ግንኙነት የምናሸሻልበት መንገድ🎒።


📮Authenticity : Learn Psychology from psychologist

https://vm.tiktok.com/ZMk5KTLak/


WORKSHEET FOR GRADE 12 UNIT 2 ONLY.pdf
457.0Кб
📈 ECONOMICS UNIT 2


📒GRADE 12 WORKSHIT


⭐200 + QUESTIONS


📌@Qesemacademy

14.9k 0 167 13 42

📚 ለ Final ማንበብ ፈልጋችሁ የማታነቡት ለምንድነው ? ጊዜ ማቃጠል ሳትፈልጉ ፣ የምታቃጥሉት ለምንድነው? ስለራሳችሁ ምን ያክል ታውቃላችሁ?

📨 Learn Psychology 03 - Self awareness

https://vm.tiktok.com/ZMk5UQHUU/

15k 0 46 1 27

Phys Grade 11th UNIT 1 (2).pdf
239.5Кб
⚛ PHYSICS HANDOUT


🖇GRADE 11 UNIT 1



🗒 new curriculum



🧡keep pushing we are always here for you.


📌@QESEMACADEMY


🕺Presentation ስታቀርቡ ድንገት ፀባያቹ ለምን ቅይርይር ይላል?

📚 Persona በማትገምቱት መልኩ አኳሁዋናችሁ የሚቀየርበት ምክንያት

📮Learn about Persona

https://vm.tiktok.com/ZMkPWuoHF/


Phys G-10 practice Questions Unit 5 (1).pdf
119.7Кб
Answers Phys G-10 practice Questions Unit5 .pdf
34.7Кб
🧬PHYSICS OLD CURRICULUM

⚛GRADE 10 UNIT 5

🕳PRACTICE QUESTION


🖇PROVIDED WITH ANSWER SHEET


📌 @QESEMACADEMY

17k 0 186 6 16

📚ANALYSIS PARALYSIS : የተግባር ሰው ለለመሆናችሁ ምክንያት ይሄ ሊሆን ይችላል!

📜Analysis Paralysis : የእውቀት ማነስ ችግር አይደለም ፣ አይምሯቸው ብዙ ነገር ማመዛወን በሚችሉ ሰዎች መሃል የሚኖር የሃሳብ ዙሮሽ ነው።


https://vm.tiktok.com/ZMkP6DtER/


2010Geo. Exam.pdf
651.5Кб
⭐️GEOGRAPHY 2010 EUEE


🌎ANSWERS WITH EXPLANATION


❗ I STRONGLY RECCOMEND YOU TO PRACTICE MAP , POPULATION AND CLIMATE TABLE QUESTIONS .(grade 9 and 10 old curriculum )


📥 You are doing great 😊keep up the hard work .


@QESEMACADEMY 📚

Показано 20 последних публикаций.