TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
  • flag Russian
    Язык сайта
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Вход на сайт
  • Каталог
    Каталог каналов и чатов Поиск каналов
    Добавить канал/чат
  • Рейтинги
    Рейтинг каналов Рейтинг чатов Рейтинг публикаций
    Рейтинги брендов и персон
  • Аналитика
  • Поиск по публикациям
  • Мониторинг Telegram
አላቢዚክሪላህ ተጥመኢኑል ቁሉብ

19 Feb 2020, 16:07

Открыть в Telegram Поделиться Пожаловаться

ጥሩ ምክር ናት እንካችሁ!!!!!!
ሸዳድ ኢብን አውስ(ረ.ዐ) አንድ ጊዜ ማልቀስ ጀመረ፤ ሰዎች ለምን እንደሚያለቅስ ጠየቁት፡፡ ሸዳድ(አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና)
“ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) የሰማሁት ነገር ሳስታውሰው ነው ያለቀስኩት፤ ‘ለኔኡማ የምፈራላቸው ሁለት ነገር ነው፤ (ሽርክ)በአላህ ላይ ማጋራትን ና ኒፋቅ
(ድብቅ ፍላጎት) ናቸው፡፡’ ሲሉኝ ‘አንቱ የአላህ መልዕክተኛ እርሶ ከሄዱ በሗላ የርሶ ኡመት ጣዖት ይገዛልን?’ ብዬ ስጠይቃቸው፤ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ‘አዎ! ፀሐይን አይገዙም፣ ጨረቃን ወይምድንጋይን አያመልኩም ነገር
ግን ስራቸውን ለአላህ ብለው አይሰሩም(ኢህላስ አይኖራቸውም)፡፡ አንደኛው ይፆማል ግን ከፍላጎቱአንዱከመጣበት ፆሙን ይፈታና ፍላጎቱን ያሟላል’ ብለው መለሱልኝ፡፡” (ምንጭ፡ ሙስናድ አህመድ)'ሌሎች ያዩናል ብለን ኢባዳችንን አናሳምር፡፡ ዛሬ የተጠራንበት ቦታ ለመሄድ የሚያምር ልብስና ጌጦችን እንለብሳለን፤ የበፊት ደጋግ ሰዎች ይህን ሚያደርጉት በለሊቱ ክፍል ተሃጁድ ለመስገድ ነበር፡፡ ካለቸው ምርጥ ልብስ፣ ሽቶውን ጌጡን ሚጠቀሙት አላህ ፊት አምሮባቸው ለመቆም ነበር፡፡ የሰራነው ኢባዳ በዚህም አለም ይሁን በመጪው ሀገር ፍሬ ሊያስገኝ የሚችለው ለአላህ ብለን ስንሰራው ብቻና ብቻ ነው፡፡ስለዚህም ማንኛውም ኢባዳ ከመስራታችን በፊት ራሳችንን እንጠይቅ“ይህ የምሰራው ኢባዳ እውነት ለአላህ ብዬ ነው?” ብለን አስተውለን እንስራ፡፡ እውነት ለአላህ እንደሆነ እንቀጥለው፤ ካልሆነ ደግሞ ተውበት አድርገን ኒያችንን አስተካክለን እንስራው፡፡ ኢንሻ አላህ በዚህ መልኩ ለኢባዳችን የምንጨነቅ ከሆነ ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ወ.ወ) ካሳሰቡት
ትልቁ ፈተና ራሳችንን ነፃ እናወጣለን፡፡ ታዲያ ከዚህ አሳሳቢ ነገር ሙስሊም ወንድምና እህቶች ነፃ ይወጡ ዘንድ ሼር እናድርግላቸው???ያ።።።አላህ ስራችንን
ለአንተ ብለው ከሰሩት አድርገን።እኛንም ለአንተ ብለው ከሰሩት አድርገ አጅራችንን
አብዛልን ያአላህ!!!

827 0 0
Каталог
Каталог каналов и чатов Подборки каналов Поиск каналов Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов Telegram Рейтинг чатов Telegram Рейтинг публикаций Рейтинги брендов и персон
API
API статистики API поиска публикаций API Callback
Наши каналы
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Почитать
Академия TGStat Исследование Telegram 2019 Исследование Telegram 2021 Исследование Telegram 2023
Контакты
Справочный центр Поддержка Почта Вакансии
Всякая всячина
Пользовательское соглашение Политика конфиденциальности Публичная оферта
Наши боты
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot