📿📿……………………………📿📿
🌷 አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ
በሁሉ ማንነቴ ላይ ራሴን እንድቀበል
ላረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላ!
°• 🌷 የቀደረልኝን ሁሉ ተቀብየ
እንድብቃቃ ላረገኝ ጌታ
አልሀምዱሊላ!
🌷 በደስታየ አልሀምዱሊላ
🌷 በሀዘኔ አልሀምዱሊላ
🛍💡 በሁሉም ነገር ላይ አልሀምዱሊላ!
😡ስንት አለ ራሱን መቀበል እና
ራሱን መታረቅ አቅቶት የለለውን እየፈለገ
ያለውን የሚያጣ 😏
💌💡 የተሰጠኝ ከሚገባኝ በላይ ነው 💌
የተሰጠው ፀጋ የገባው ጌታውን
በንጋት ያወድስ 💌
የካቲት 25/2012 ንጋት 👌
:¨·.·¨: ❀
·. @rahatul_qelb
🌷 አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ
በሁሉ ማንነቴ ላይ ራሴን እንድቀበል
ላረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላ!
°• 🌷 የቀደረልኝን ሁሉ ተቀብየ
እንድብቃቃ ላረገኝ ጌታ
አልሀምዱሊላ!
🌷 በደስታየ አልሀምዱሊላ
🌷 በሀዘኔ አልሀምዱሊላ
🛍💡 በሁሉም ነገር ላይ አልሀምዱሊላ!
😡ስንት አለ ራሱን መቀበል እና
ራሱን መታረቅ አቅቶት የለለውን እየፈለገ
ያለውን የሚያጣ 😏
💌💡 የተሰጠኝ ከሚገባኝ በላይ ነው 💌
የተሰጠው ፀጋ የገባው ጌታውን
በንጋት ያወድስ 💌
የካቲት 25/2012 ንጋት 👌
:¨·.·¨: ❀
·. @rahatul_qelb