🎙የእለቱ የእህቶች ጥያቄ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቶቼ አንድ ያሳሰበኝ ጉዳይ ገጥሞኝ ነው እኔ ቦታ ብትሆኑ ምንታደርጋላችሁ በርቀት ኒካ ካሰርኩ አንድ አመት ሁኖኛል እኔ ኮንትራት ቤት ነው የምሰራው ኒካ ከመታሰሩ በፊት ባሌ ትጠፊያለሽ ሲለኝ መጥፋት እንደማልፈልግ አስረግጬ ነገርኩት አገር ስንገባ እንጋባለን ዛሬ ኒካ እንሰር ሲል ተስማማሁ ኒካ ከታሰረ ቡሃላ አላስቀምጠኝ አለ ጥፊ እያለ ይሄው ዛሬ ከአመት ቡሀላ እሺ እጠፋለሁ አልከኩት እና የሚሽዋር እራሴ ችየ እንዲሄድ ይፈልጋል እኔ ደሞ አንተን ብየ ስንት መስዋትነት ከፍየ እየመጣሁ ለምን ራስችን ችለሽ ነይ አልክ ስለው ዘጋብኝ ከፍለሽ ካለልመጣሽ ብሎ እኔ በፊት ጀምሬ መጥፋት ብፈልግም ግን ሁሌ የምፈራው ነገር አላማየን ሳላሳካ ተይዤ አገር እንዳልገባ ነው ብዙ መከራ ስቃይ ችየ አላማየን ለማሳካት በማሰብ ዛሬም ኮንትራት ቤት ነኝ በዛላይ እሱ ከወጣሁ ቡሃላ አብረን ብር አገር እንድንልክ ይፈልጋል በተሰቦታችን አንድ አገር ስላልሆኑ አብሮ መላክ አልተዋጠልኝም ወጥቼ በብር ከምንጣላ ብየም ነበር አልጠፋም ያልኩት ምክኒያቱም ከኔ በተሰቦች ላይ መቼም አይልክ እሱበተሰቦች ላይ አስልኮኝ ነገ የሆነነገር ቢፈጠር አናቅም ብለው ቢከዱኝ እፈራለሁ እና አሁን እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር ደሞ ብሩ የሚሽዋር 4000 ሪያል ይፈጃል በቀላሉ ከፍላችሁ ትሄዳላችሁ ውይንስ ትተውት አላችሁ ?
@Rahatul_qelb_QURAN_bot