Фильтр публикаций


#️⃣ዛሬ ለRemedial special class ለመመዝገብ ክፍያ ፈፀማችሁ የቲቶርያሉ ሊንክ ያልተላከላችሁ ተመዝጋቢዎች የክፍያ ማረጋገጫ ፎቶ 
በዚህ ➡️@Remedial_supportbot ላኩልን🙏


☎️ያልተመዘገባችሁ በዚህ➡️ @Remedialtutor_bot መመዝገብ ትችላላችሁ::ግዜው ሳይሄድባችሁ በግዜ ዝግጅታችሁን ጀምሩ✅

🔤Remedial Special Class


Selam Remedial specialoch yenante tutorial wust bemegbate ymr btam arif wutet amtichalew. class wust bedemb slemayastemru inanten baliketatel btam ykebdegn nbr, beteley maths ina physics btam indiwed argachugnal thanks🥰🥰 freshmanm please agizun🙏🙏


Yenante huleta Ine machem makfl alchelem E/bher idme na Xena yisxachu ye remedial special class betasaboch betam Arif wuxet amxichalw ka 500 403 nw yamaxawut demo Andi ngr freshman course infelgalen 🙏🙏🙏


selam, ene yhenn channel bememezgbe betam edlegna negn mariyamn amesegnalehu tlk sra nw yejemerachihut ke egziabher gara endihu benante ena bene tret remedialn alfealhu be tru wtet ....ena ahu hasabe le freshm endezih btjemruln ebakachihu short notachihu btam konjo nw 🙏🙏


Tnx wendmochi des blogna bemalefi yenante lfat kentu alkerem


በጣም አሪፍ ውጤት አምጥቼአለሁ በዚህ ደግሞ የእናንተም አስተዋፅኦ አለበት Thanks


Betam new yemamesegnachu benante new yihen witet yametahut 👍👍👍 bezihu ketlubet demo le freshman bitazegaju des yilegnal


Bexam mamesigen ifeligalewu thankyou kenante gar bemohon remediali lay bexam arif wuxeti seriche wede fresh man alifiyalewu ahun degimo ye fresh man xinati silemijemi inde befitu bittazegaju ilalewu???


እስቲ ሞራል እንዲሆናችሁ ባለፈው ዓመት ከኛ ጋር ያሳለፉ የአምና Remedial ተማሪዎች ከexam result ቦኃላ የሰጡንን comment share እናርጋችሁ 🥰


selam ye remedial special class keminim belay lameseginachu iwodalew timirtachu ina yemtisredubet menged dinq nw betam inameseginalen you are best Remedial special class::


ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለከተራ አና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

🛫JOIN: @Remedial2017batch




Selam remedial special classoch btam lamesegnachu efeligalew🥰🥰ymr mtastemrubet menged ketebekut belay hono aginchewalew🙏200birr siyansbachu new mariyamn tleyalachu bertuln🙏🙏🙏


⬜️Message From 🔵

Remedial Special Class ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ


ክፍያ ፈፅማችሁ በቦት በትክክል ተመዝግባችሁ እስካሁን ሊንክ ያልተላከላችሁ ተማሪዎች
በዚህ
➡️@Remedial_specials አግኙን


🔺ክፍያው በትክክል ተከፍሎ ከሆነ እና በትክክል ተመዝግባችሁ ከሆነ ምላሽ በ10 ደቂቃ ውስጥ እንሰጣለን።ብዙ ተማሪዎች እየተመዘገቡ ስለሆነ ነዉ እያንዳንዳቹንም እናስተናግዳለን🥰

📱ያልተመዘገባችሁ ይሄን ⬇️Bot
         @Remedialtutor_bot   ተጠቀሙ።

©️Remedial Special Class


Remidial special class bemegbate edlegninet yisemagnal mikniyatum yalteredahutin beqelalu endereda yalemeselchet eyegebagn endatena bebizu agizognal enam betam amesegnalew
Hulachum ye remidial temariwoch beteqelaqelut betam endemtetekemubet ergitegna negn👍


Ene remedial especial class ketemezegebeku yekoyehu behonem gin bezum aleketatelem neber gin 1 samet befite program aderege meketatele jemereku keza ewunet enedezike makelelem yichalale eneda beye new yetegeremekute example mebezatu degemo yebelete gelete enedihonelengi eredetongale
Beretu ketelubete enamesegenalen👏👏👏


#Reposted

😊ውድ የ2017 የRemedial ተማሪዎች ግቢ ከመሄዳችሁ በፊት እና ግቢ ከገባችሁ በኃላ ምን ማድረግ አንዳለባችሁ ጥያቄ ለሆነባችሁ እንዴት ዝግጅት ማድረግ እና እንዴት ትምህርታችሁን መማር እንዳለባችሁ አንዳንድ ነገር ልናሳውቃችሁ እንወዳለን😊

✅እንግዲህ ግቢ እስክትጠሩ ጥናት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ከወዲሂው  ብትጀምሩ በጣም ይጠቅማችዋል:: እንዲሁም ያለፉ ዓመት የRemedial ጥያቄዎችን እየሰራችሁ ብትለማመዱ መልካም ነው:: ምክንያቱም ግቢ ስትሄዱ ከአስተማሪው ቀድማችሁ እንድታውቁ ይረዳችዋል::ግቢ ላይ ያሉት መምህራን እንደ high school አይደሉም እና በአንድ ቀን ከ 2 chapter በላይ ሊያስተምራችሁ ይችላሉ:: እናም ወደ መጨረሻ ላይ ያሉትን chapterochን ደሞ አብዛኞችሁ አያስተምሯቹም🤦‍♂️:: ስለዚህ እናንተ ካሁኑ ጥናት እንድትጀምሩ እናሳስባችሁአለን::

⚙ሌላው ነገር ደግሞ ግቢ ስትሄዱ አጋዥ መፅሐፍትን📚 እንዲሁም ይጠቅመኛል ብላችሁ ምታስቡትን ከ 9-12 note የያዛችሁበትን ደብተራችሁን(ማስታወሻችሁን) ብትይዙ በጣም ይመከራል::ካሌላችሁም አታስቡ እኛ እጥር ምጥን ያሉ ኖቶችን በቲቶርያላችን ታገኛላችሁ😊:: ደግሞ ብዙም አትጨነቁ የremedial ትምህርት ማለት አዲስ ነገር አይደለም ከ9-12 የተማራችሁት ነው እናም በነዚህ ክፍል የተማራችሁት ሁሉንም አትማሩም እናንተን ይመዝናል እናም ማወቅ አለባቸው  ብለው ባዘጋጁት course outline(MoE ባዘጋጀው chapter መሰረት )ብቻ ነው  የምትማምሩት::እኛም ያንኑ Module መሰረት በማድረግ ነዉ ምናግዛቹ::

🗄 በመጨረሻም የምንላችሁ class ባትቀሩ ምክንያቱም የግቢ ፈተናም ሆነ ምንም አይነት assignment ስለማይሰሰጣችሁ ምናልባት attendance ሊያዝ ይችላል:: ያ ደግሞ ትምህርት ሚንስቴር በሚያዘጋጀው ፈተና ላይ እንድትቀመጡ ይረዳችዋል ብለን እናስባለን:: ደስ የሚለው ነገር assignment ስሩ presentation አቅርቡ ላትባሉ ትችላላችሁ:: ምክንያቱም 100% ውጤታችሁ በ MoE ስለሚዘጋጅ:: እናም በተረፈ ሳትጨናነቁ ፈታ ብላችሁ አንብቡ እናም ለግቢ አዲስ ብትሆኑም ከትንሽ ቀን በኃላ ስለምትለምዱት አያሳስባችሁ በርቱ Remedial ከኛ ጋር በመሆን በአሪፍ ውጤት እንደምታልፉ አንጠራጠርም😍😊

ኑ...ተቀላቀሉን ❗️

☎️ለRemedial ምዝገባ 👇
          ©️@Remedialtutor_bot

👤ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ👇
         ©️@Remedial_supportbot

✅ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+gf-YQgzcydwxNWJk
https://t.me/+gf-YQgzcydwxNWJk

4.2k 0 19 18 31

ስለምትሰጡን feedback ከልብ እናመሰግናለን🥰

Remedial Special Class ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ

📱ያልተመዘገባችሁ ይሄን ⬇️Bot
         @Remedialtutor_bot   ተጠቀሙ።

©️Remedial Special Class




Wude yez chennal admineroch metesetun note betam meger selehone ene menem astekakelu melew yelegni betam Arif new

Показано 20 последних публикаций.