Via inbox ...
👉ከተማሪዎች ከደረሱን ጥያቄዎች ጥቂቶቹን...
1⃣. ''ክፍያው በየ ወሩ ነዉ ወይስ እስከመጨረሻው ነዉ?
✅አንዴ 200 ብር ከፍላችሁ ከተመዘገባችሁ ድጋሜ አትከፍሉም ቀጥታ ትምህርቱ ወደ ሚሰጥበት private channel እንድትገቡ ይደረጋል::
✅በRemedial Program ለመዘጋጀት ከተመዘገብክ ምንም እንዳትጨነቅ በmentorship , Tutorial and Practicing Last year Questions አብረን ስንቆይ ጭንቀትህን እዚሁ ጥለህ በሙሉ በራስ መተማመን ፈተናህን ትፈተናለህ ..🤗
🎚️ እስካሁን Remedial Special Class ካልተመዘገብክ ደስ ባለህና በሚመችህ ሰዓት እኛን መቀላቀል ትችላለህ (Registration is open!)
2⃣''እኔ እስካሁን አልተመዘግብኩም ነበር እና ካሁን ወድይ ብመዘገብ ከሌሎቹ ጋር እኩል ዝግጅት ማድረግ እችላለው? "
🟥 በሚገባ🥰! ...ምንም ነገር ሳይጎልባችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ ትችላላችሁ::በተጨማሪም እየተሰጡ ያሉት Tutorial private ቴሌግራም ዉስጥ ስለሆነ ሁሉንም ሳይጨምር ሳይቀንስ እስከ ፈተናችሁ ቀን ድረስ ያለ ምንም ጭንቀት መጠቀም ትችላላችሁ😊
3⃣. ቲቶሪያላችሁን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
💻በያዝከው ስልክ ፤በቴሌግራም ሁልጊዜ በማንኛውም ቦታ ሆነህ ታገኘናለህ ☺️
💻ብዙዎቻችሁ ዛሬ ላይ ስልካችሁን በመጠቀም ብዙ ነገር ማግኘት እንደምትችሉ አልተረዳችሁም ፤ በዚህ ሰዓት መምህርና ተማሪ በአካል ተገናኝቶ ከሚሰጠው ይልቅ በ Online የሚሰጠው ትምህርት በጣም ጥቅም አለው ፤በተለይ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ Remedial program ስትከታተሉ : መምህሩ አስተምሮኝ ራሴን አበቃለሁ ብላችሁ ካሰባችሁ በጣም ተሳስታችኋል 🤷
N.B :- አንድ ነገር ለመናገር ለነገ እያላችሁ ጥናት አታስቀምጡ ፤ ዋጋ ያስከፍላችኋል , የእናንተ ጓደኞች ለዓላማቸው አይተኙም ስለዚህ At the end ፀፀት ዉስጥ እንዳትገቡ።
እኛ ጋር በሚኖሩ Continuous :-
✅ Organized Tutorial
✅ Short notes
✅ Mentorship
✅ Practicing Exams በሚገባ ተጠቃሚ ሁኑ ፤ ከምታስቡት በላይ Support ያደርጋችኋል ።
🔹Ask Yourself, '' የነገ እጣፈንታዬ ምንድነው ? በምን ይወሰናል ?'' 🤔
✨ኑ...ተቀላቀሉን ✨
👮♂ለRemedial ምዝገባ 👇
@Remedialtutor_bot
🟥ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ
@Remedial_supportbot
🌐ይቀላቀሉን 😀
https://t.me/+gf-YQgzcydwxNWJk
https://t.me/+gf-YQgzcydwxNWJk