✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
😕እንግዲህ ዛሬም ተሸንፈናል በጣም አዝነናል ያገኘናቸውን አጋጣሚ መጠቀመ አልቻልንም ሳላዲን ባልተገባ ባህሪ ከሜዳ በቀይ ካርድ ወጥቷል
በርካታ አሳዛኝ ነገሮችን አይተናል ውስጣችን ያለውን የሁላችንም ችግር ተነጋግረን መፍታት ይጠበቅብናል እውነት ነው የምንፈልገውን እያገኘን አይደለም
😔ምን ማለት ይቻላል ትልቅ ትልቅ ችግር አለብን ተጫዋቾቻችን እርስ በራስ መስማማት አልቻሉም ደጋፊውም አመራሩም ተጫዋቾቹም ሁላችንም ላይ መስተካከል ያለበት ቡዙ ነገሮች አሉ አስተሳሰባችንን መለወጥ አንድነታችንን ማምጣት ያስፈልጋል
😔በእየ ማህበራዊ ሚዲያው ላይ በስሜታዊነት መጥፎ ነገሮችን ከመናገር ተቆጥበን መፍትሔ የሚሆን ነገሮች እንፍጠር 🙏
በ Bot ላይ ለእኛ አላስፈላጊ ስድቦች እና ቃላቶች እየላካችሁ አትድከሙ እኛ እንደ እናንተ ደጋፊ ነን ያላችሁን ሀሳብ እንደ ቤተሰብ በመልካም ባህሪ ላኩልን መመለስ የምንችለው ከሆነ እንመልሳለን
❤️ምንጊዜም ጊዮርጊስ ❤️
"በ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ የቴሌግራም ቻናል
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️