✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
🦠 የኮሮና ወረርሽኝ በዚህ ሰዓት ⏰
🦠 650,729 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
⚰ 30,299 ሰዎች ህይታቸው አልፏል።
💪 139,555 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።
👨🏽⚕ብዙ የህክምና ባለሙያዎች እያሏቸው፣
🏥 ዘመናዊ ሀኪም ቤቶች እያሏቸው፣
🔬በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች መቆጣጠር የከበዳቸውን ወረርሽኝ የኛ ምስኪኗ ሀገር የምትሆነዉ በማሰብ እንጠንቀቅ።
🇪🇹 በኛም ሀገር ቁጥሩ እየጨመረ ነዉ በጣም እየተዘናጋን ነዉ የጤና ባለሞያዎች የሚሰጡትን ምክር እንከተል።
👨🏽⚕👩🏽⚕ አንድ ዶክተር ለ1000 ሰዉ በሆነበት ሀገር ላይ የሚደርሰዉ ጉዳት ካሁኑ ሲታሰብ በጣም ዘግናኝ ነዉ እና ቀድመን እንጠንቀቅ እንናለን።
#StayHome 🏘 #BeSafe 💪 #MakeYourCountrySafe 🇪🇹
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌