ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለቱ ሪፕሊካ ዋንጫዎቹን ተረከበ!
ክለባችን በተደጋጋሚ ጊዜ ሪፕሊካ ዋንጫው እንዲሰጠው በጠየቀው መሰረት የ2014 እና የ2015 ዓ.ም የሻምፒዮንነቱን ሪፕሊካ ዋንጫ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ተረክቧል፡፡
Via የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር