“አረ ማነው ማነው መውሊድ የሚጠላ በሃራም ተወልዶ ካልሆነ ዲቃላ”
መውሊድ አለማክበር ዲቃላ ያስብላልንን?
መውሊድ አለማክበር የሀራም ልጅ ዲቃላ እስከ ማስባል ደረሰ፡፡ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የቢድዓን አደገኝነት በከባዱ በየጁምዓ ኹጥባቸው ሲያስጠነቅቁ ነበር፡፡ ሰሃባዎችም ከነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የወረሱትን ሱና ለሚቀጥለው ትውልድ በሰላም አስተላልፈዋል፡፡
ቢድዓ አደገኛ እና ከወንጀል የከፋ ነው፡፡ ወንጀለኛ የሆኑ ሰዎች “ተዉ፣ ይህን አትስሩ” ሲባሉ ደረታቸውን ነፍተው አንተ ምን ታውቃለህ አይሉህም፡፡ ይልቁንስ ዱኣ አድርግልኝ አላህ እንዲያላቀኝ ይሉሃል፡፡
በተገላቢጦሹ ሰይጣን በዲን ላይ የሚጨምሩትን ጥፋት መልካም አድርጎ የሸለመላቸው ሰዎች እና ቡድኖች “ይህ የምትሰሩት ተግባር ኢስላም አያውቀውም”፣ “ቢድዓ ነው” ስትላቸው “ወሃቢ”፣ “የነብዩ ጠላቶች”፣ “ሰለዋት የሚከለክሉ ሰዎች መጡ” ብለው ይዋሻሉ፡፡ ከዚህም አልፎ ከታች እንደምታነቡት “ዲቃላ” ይሉሃል፡፡
ሱናን በቢድዓ የተኩ ድንበር አላፊ መውሊድ አክባሪዎች እንዲህ ሲሉ ፒክቸር አቀናብረው ሶሺያል ሚድያ ላይ ለቀዋል

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን፡፡
ተመልከቱ የሺርክ መነሀሪያ የሆነውን፣ በኢስላም ምንም መሰረት የሌለውን ቢድዓ፣ ወንድ እና ሴት በጭፍራ የሚቀላቀሉበትን፣ አደንዛዡ ቅጠል ጫት የሚቃምበትን መውሊድ አላከብርም ያሉት “በሀራም የተወለደ ዲቃላ” እስከመባል ደረሱ፡፡
እነዚህን ድንበር አላፊ መውሊድ አክባሪዎች የሚከተለውን እንጠይቃቸዋለን
ሶሃባዎች መውሊድን አላከበሩም ነበር፡፡ እነሱን ምን ልትሏቸው ነው?
የታሉ እነዛ “መውሊድ አቂዳ አይደለም፣ መውሊድ አይለያየንም፣ መውሊድ ቅርንጫፍ ነው” ሲሉ የነበሩት?
እንዲህ አይነት ድንበር አላፊ መውሊድ አክባሪዎች ዘንድ መውሊድን እንደ አቂዳ አይተውት አይደለም እንዴ መውሊድ አላከብርም ያለን ሰው በሃራም ልጅነት የሚፈርጁት?
ሙስሊሞች ሆይ! የቢድዓ አራማጆችን እና ጠበቃዎቻቸውን አትመኗቸው፡፡
ሙስሊሞ ሆይ! ከቢድዓ እራሳችንን እናርቅ፡፡ ይሀው እንዲህ ቢድዓው ሰውነታቸው ውስጥ እንደ እብድ ውሻ በሽታ መርዟቸው ሱና ላይ ያሉትን በእርኩስ እና በፀያፍ ነገር ይገልፃሉ፡፡ አይደለም እንዲህ በጅምላ፣ አንድን ሰው በሃላል ተወልዶ ሲያበቃ “ዲቃላ (የዝሙት ልጅ)” ብሎ መጥራት በሸሪዓ ፍርዱ ከባድ ነው፡፡
አላህ በሱና ላይ አኑሮ በሱና ላይ ይግደለን፡፡
https://t.me/SadatTextPosts