የሰለፊያን ጎዳና የሚከተሉት ኡለማዎችቻን?
ሸይኽ ኢብን ባዝ (ረሂመሁላህ)፣ሸይኽ አልባኒ (ረሂመሁላህ)፣ሸይኽ ኡሰይሚን (ረሂመሁላህ)፣ሸይኽ ሙሐመድ አማን ጃሚ (ረሂመሁላህ)……..፣
ሸይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ)፣ ሸይኽ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) …… ከአደገኛው የጥመት ቡድን ኢኽዋን ሙስሊሚን አስጠንቅቀዋል፡፡ ታድያ እኛ እውነት የሱና ሰዎች ከሆን ለምን ከነዚህ ቡድኖች እራሳችንን አናርቅም፣ ለምን ከእነሱ አናስጠነቅቅም?
ሸይኽ ፈውዛን ዛሬም ድረስ ከኢኽዋን ያስጠነቅቃሉ፡፡
እኛ ኡለማዎቻችንን ተከትለን ከኢኽዋን ዛሬም ድረስ እንጠነቀቃለን፣ እናስጠነቅቃለን፡፡
ኢኽዋን ማለት ለብዙ የጥፋት ቡድኖች ከለላ የሆን የጥፋት ቡድን ነው፡፡
ከ ሰባት አመት በፊት
“አህባሽ የይሁዳ ቅጥረኛ ነው….”
እንዳላሉ ዛሬ ከአህባሽ ጋር
“አላህ ሙስሊም ብሎ ነው የጠራን፡፡ አንድ ነን፡፡ ማንም አይለያየንም….” ያሉ ናቸው፡፡
ታድያ እነዚህን ያልራቅን ማንን እንራቅ?
አላህ ከሁሉም የጥፋት ቡድኖች ይጠብቀን፣ ያርቀን፡፡ የሐቁን መንገድ የተከተሉ ኡለማዎችን ከሚከተሉት ያድርገን፡፡
https://t.me/SadatTextPosts