Safaricom Ethiopia PLC


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Технологии


Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹
This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel!
Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more.
Safaricom Ethiopia Bot: @official_safaricomet_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Технологии
Статистика
Фильтр публикаций


🙏🏽 ከሳፋሪኮም ወደ ቴሌ መደወል ቀላል ነው! እነዚህን የድምፅ ጥቅሎች እየተጠቀምን ከ07 ➡️ 09 መስመር እንደዋወል! ከሳፋሪኮም ጋር በአብሮነት አንድ ወደፊት⚡️

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🎤 ABD.K ለግማሽ ፍጻሜ ውድድሩ ያቀረበው ይህን ይመስል ነበር! የፍጻሜውን ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ምሽት 3 ሰአት በአርትስ ቲቪ እንዲሁም እሁድ ከሰአት 10፡40 ደግሞ በአባይ ቲቪ እና በYouTube ቻናላችን ላይ እንድትከታተሉት እንጋብዛችኋለን!

ሙሉውን በYouTube ገጻችን ላይ ታገኙታላችሁ!

#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether #DigitalMusicChallenge


በM-PESA ወደ የትኛውም ባንክ እስከ 5ብር የአገልግሎት ክፍያ ብቻ ገንዘባችንን በማስተላለፍ ከነፃ ያልተናነሰውን አማራጭ እንጠቀም፤ በነፃ በሉት!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether


በዕለታዊ የሶሻል ኮምቦ ጥቅሎች እየተጠቀምን በፈጣኑ ኢንተርኔት ቀኑን ሙሉ በYouTube፣ በFacebook፣ በInstagram እና በWhatsApp ፈታ እንበል!

M-PESA ላይ ስንገዛ ሁሉም ቅናሽ አላቸው!

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🏆🤩 የምርጥ አስሩን የፍጻሜ ውድድር በፈጣኑ 4G እንኮምኩም! 📽

የ#1Wedefit ዲጂታል የሙዚቃ ውድድር ኮከቦቻችን ያደረጉትን አጓጊ የፍጻሜ ውድድር በመጨረሻው የክፍል 6 ቆይታ የፊታችን ቅዳሜ ምሽት 3 ሰአት በአርትስ ቲቪ እንዲሁም እሁድ ከሰአት 10፡40 ደግሞ በአባይ ቲቪ እና በYouTube ቻናላችን ላይ እንድትከታተሉት እንጋብዛችኋለን!

በዕለታዊ 1.1 ጊባ የዳታ ጥቅል በፈጣኑ የሳፋሪኮም ኔትወርክ ውድድሩን እንመልከት! ⚡️

#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether #DigitalMusicChallenge


🤔 ድንገት ዳታው ወይም የአየር ሰአቱ ቢያልቅብንስ የሚል ስጋት አለ? ችግር የለም! ወደ *711# ደውለን የጥቅል ክሬዲት እናግኝ!

የቴሌግራም ቦታችንን https://t.me/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether


ቀጣይ ጉዟችን ከM-PESA ጋር ነው !
የበረራ ቲኬት መቁረጥ እንደዚህ ቀላል ሆኖ አያውቅም፤ በአንድ የስልክ ትእዛዝ ብቻ ቀጣይ ጉዟችንን ከM-PESA ጋር እናድርግ!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether

7k 0 3 33 20

መልካም እሁድ! 🛋

ፈጣኑን የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን 4G ኔትዎርክ ይዘን አዳባ እና ቡልኬ/ ገዋዳ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት አንድ ወደፊት እንቀጥል! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አንድ ወደፊት!

በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አሁንም በአብሮነት ወደፊት! 🙌

በቀጣይ የት ከተማ እንምጣ? እስቲ ኮመንት ላይ አጋሩን!👇

#SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether #1Wedefit


መልካም የአዲስ ሳምንት ጅማሬ!

ኩባንያችን ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት ከዓለም አቀፉ ቶፕ ኢምፕሎየርስ ኢንስቲትዩት የቶፕ ኢምፕሎየር በአፍሪካ 2025 እውቅና ማግኘቱን ስንገልጽ ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል። ይህ እውቅና ለሰራተኞቻቸው ምቹ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የሥራ ቦታ ለሚያዘጋጁ፣ እንዲሁም የብዝሃነት እና አካታችነት መርሆችን ለሚያከብሩ ድርጅቶች የሚሰጥ ነው።

የዚህ እውቅና ዋና ባለቤቶች የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ትጉህ ሠራተኞች ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በጋራ እና በተናጠል ውጤታማ ለውጥ ለማምጣት የሚሰሩ መሆናቸውን የሚያመላክት መልካም ማሳያ ነው።

https://www.top-employers.com/.../safaricom.../


🍋 እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

ድሮም ጥምቀት የሚያምረው በጋራ ሲያከብሩት እኮ ነው! የዕለታዊ ዳታ ጥቅሎችን ስንገዛ ለ24 የሚቆይ የ100% ጉርሻ: የድምፅ ጥቅል ስንገዛ 100% ጉርሻ እናግኝ::
የበዓሉን ልዩ ድባብ ለሌሎች እናካፍል!


🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether


🌐🍋 ለጥምቀት ያልሆነ ቅመም…🎁

💨 ⚡ እንደ ዋይፋይ 6 እና 3000 mah የባትሪ አቅምን ከአዳዲስ የቴክኖሎጂ ትሩፋቶች ጋር የይዘውን እንዲሁም በአንዴ እስከ 8 ሰው ድረስ የሚያስጠቅመውን ልዩውን ቅመም MIFIን 30 ቀን ከሚቆይ ነጻ 30ጊባ ዳታ ጉርሻ ጋር ገዝተን ፈጣኑን 4G ኢንተርኔት እንጠቀም! 😋

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether

7.9k 0 16 82 41

🍋 እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

ድሮም ጥምቀት የሚያምረው በጋራ ሲያከብሩት እኮ ነው! የዕለታዊ ዳታ ጥቅሎችን ስንገዛ ለ24 የሚቆይ የ100% ጉርሻ: የድምፅ ጥቅል ስንገዛ 100% ጉርሻ እናግኝ::
የበዓሉን ልዩ ድባብ ለሌሎች እናካፍል!


🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether


ለበዓሉ ለወዳጅ ጓደኞቻችን በነፃ ብር በመላክ የM-PESAን ነፃ አገልግሎት እናጣጥም፤ ከM-PESA ወደ የትኛውም የሳፋሪኮም ስልክ በነፃ እንላክ ! መልካም የጥምቀት በዓል!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether


🍋 እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

ይህን የመድፈኞቹን አጓጊ ጨዋታ በዕለታዊ 1.1 ጊባ +1.1 ጊባ ጉርሻ የዳታ ጥቅል ከዳር እስከ ዳር በሚገኘው በሳፋሪኮም ኔትወርክ ላይ በDSTV በቀጥታ እንከታተል!

በM-PESA ላይ ስንገዛ
እለታዊ 1.3 ጊባ + 1.3 ጊባ ጉርሻ በ30 ብር ብቻ! 

🔗የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether


🍋 እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

ድሮም ጥምቀት የሚያምረው በጋራ ሲያከብሩት እኮ ነው! የዕለታዊ ዳታ ጥቅሎችን እየገዛን ለ24 የሚቆይ የ100% ጉርሻ እናግኝ! የበዓሉን ልዩ ድባብ ለሌሎች እናካፍል!

በM-PESA ስንገዛ 1.3 ጊባ ከ1.3 ጊባ ጉርሻ ጋር በ 30 ብር ብቻ!


🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether




ፏ በአርብ

ለM-PESA ምርጡን የሀርሞኒካ ግጥም በመፃፍ እና ብዙ ላይክ ላገኘው ኮመንት የ200 ካርድ ልከን ፏ እናደርጋለን!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ፏ በአርብ!

እንመልስ እንሸለም!

ያለፈው ሳምንት ቅዳሜ የተካሄደው በርሜል ፌስት እንደዚህ ደማቅ ድባብ ነበረው። እስቲ የሳፋሪኮምን ሎጎ ያለባቸውን 3 ቦታዎች ኮመንት ላይ እናስቀምጥ! ትክክለኛውን መልስ ኮመንት ላይ ያገኙና ምንም ላይክ የሌላቸው 3 ተወዳዳሪዎች የ200 ብር ካርድ እንሸልማለን!

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether

8.2k 0 3 866 19

ፏ በአርብ!

እንመልስ እንሸለም!🎁

የክሬዲት መሙያውን ቁጥር እንመልስ! እንሸለም! ትክክለኛውን መልስ ኮመንት ላይ ያገኙና ምንም ላይክ የሌላቸው 3 ተወዳዳሪዎች የ200 ብር ካርድ እንሸልማለን!

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether

7.7k 0 4 1.5k 21

🔥 ይጋብዙ ፣ ይሸለሙ 🔥 የቴሌግራም ቻናላችንን ያጋሩ 🎁

🔥የጋበዙ፣ ያጋሩ ሽልማታቸውን ወስደዋል🔥

ከእናንተ የሚጠበቀው የሳፋሪኮም መስመራችሁን በመጠቀም የተጠቀሱትን ቅደም ተከተሎች መተግበር ነው🫰🏽

ያስተውሉ 👉🏽 በእርስዎ ጋባዥነት የሚቀላቀለው ሰው ቁጥር ሲጨምር የሚያገኙት የአየር ሰዓት መጠንም እየጨመረ ይሄዳል 😱 እንዲሁም ተጋባዦቻችሁ ገፁን ከተቀላቀሉ በኃላ “back” የሚለውን ተጭነው “check subscription” እንዲያደርጉ ያሳስቡ 💥

የቴሌግራም ቻናላችን 👉🏽 https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

የቴሌግራም ቦታችን👉🏽 https://t.me/official_safaricomet_bot

መልካም እድል 🎁💥🤩

#SafaricomEthiopia #1Wedefit
#FurtherAheadTogether

7.9k 0 12 19 20
Показано 20 последних публикаций.