በኡጋንዳ ሰዉ በ Covid19 ምክንያት ከቤቱ እንዳይወጣ በመታወጁ ምክንያት ኑሮአቸው ከእጅ ወደ አፍ የሆኑ ሰዎች ከሀገሪቱ አዋጅ አስፈፃሚ አካላት ጋር የዚህ አይነት ትንንቅ ላይ ይገኛሉ።
ይህ "Lockdown" ወይም ከቤት አትውጡ ኢትዮጵያ ውስጥ Specially አዲስ አበባ ላይ ቢተገበር ስንቶቻችን ይሁን ምንጎዳው?
ይህ "Lockdown" ወይም ከቤት አትውጡ ኢትዮጵያ ውስጥ Specially አዲስ አበባ ላይ ቢተገበር ስንቶቻችን ይሁን ምንጎዳው?