ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ማክሰኞ ታህሳስ 08 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የኢትዮጰያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን የሚያከናውነው ጠቅላላ ጉባኤ እና ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ላይ የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎች
👉ቼልሲ
👉የኢንዞ ማሬስካ ቡድን በስታምፎርድ ብሪጅ ብሬንትፎርድን 2-1 በማሸነፍ በፕሪሚየር ሊጉ አምስት ተከታታይ ድሎችን አስመዝግቧል። ከመሪው ሊቨርፑል ጋር ያለው ልዩነትም ሁለት ነጥብ ብቻ ሆኗል።
👉ቼልሲ የሊጉ ቻምፒዮን ሊሆን የሚችልባቸውን ምክንያቶች እንመለከታለን።
👉ለእናንተ ለቻምፒዮነት የተሻለ ዕድል እና ብቃት ያለው ቡድን የትኛው ነው?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-
https://t.me/ShegerSport_Officialhttps://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGideyሏ