#ያልተጠበቀ_እፎይታ
በቅርቡ አንድ ሽባ የሆነ ሰዉን ታሪክ አንብቢያለሁ፡፡ ለአመታት የአልጋ ቁራኛ ሆኖ ተቀምጧል፡፡ በመጨረሻም ድብርትና የተስፋ መቁረጥ ስሜት ተጠናወቱት፡፡ ዶክተሮች ምንም ሊያደርጉለት አልቻሉም፡፡ አንድ ቀን ቤቱ ዉስጥ ብቻዉን ተቀምጦ እያለ ጊንጥ ከጣራ ወረደችና ወደሱ መጣች፡፡ ሰዉየዉ ምንም እንኳ የጊንጧን ወደሱ መምጣት ቢያዉቅም መሸሽ አልቻለም፡፡ ጭንቅላቱ ላይ በማረፍ ደጋግማ ነደፈችዉ፡፡ መላ ሰዉነቱ መንቀጥቀጥ ጀመረ፡፡ በአስገራሚ ሁኔታ ቀስ በቀስ እግሮቹና እጆቹ ላይ ስሜት ተሰማዉ፡፡ ከጥቂት ጊዜ በኀላ ክፍሉ ዉስጥ መንቀሳቀስ ጀመረ፡፡ በሩን ከፈተዉ እና ወደ ሚስቱና ወደ ልጆቹ ሄደ፡፡ ቤተሰቦቹ ቆሞ ሲያዩት አይናቸዉን ማመን አልቻሉም፡፡ ለረጅም ጊዜ በደስታ ከቦረቁ በኀላ የሆነዉን ሁሉ ነገራቸዉ፡፡
አላህ ምንኛ ፍፁም ጌታ ነዉ! ጊንጥን ለህመሙ መድኃኒት አደረገለት፡፡ ጉዳዩን ለአንድ ዶክተር ሳጫዉተዉ ክስተቱ የሚያጋጥም መሆኑን አመነ፡፡ መርዛማነታቸዉ በኬሚካል ተቀንሶ ሽባ የሆኑ ሰዎችን ለማከም ዶክተሮች የሚጠቀሙባቸዉ መርዛማ መድኃኒቶች እንዳሉ ነገረኝ፡፡
አላህ በሽታዎችን አይልክም፡፡ መድኃኒታቸዉንም አብሮ ካልላከ በስተቀር፡፡
#የምን_ሀዘን
-----------------------
💎
💎 #ሼር_ያድርጉት
💎 @Shewamil