#የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መቼ ይቆማል⁉️
🦠በየአገራቱ ለወትሮ የሰው ግርግር የሚያደምቃቸው ከተሞችና ቦታዎች የኮሮናቫይረስ መምጣትን ተከትሎ ሁሉም ነገር ፀጥ ረጭ ብሏል።
🦠የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ቆሞ ህይወት ወደነበረበት የሚመለሰው መቼ ነው? ብዙዎች በአእምሯቸው የሚያውጠነጥኑት ነገር ነው።
🦠የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን እንግሊዝ በሶስት ወራት ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ትገታለች ብለዋል።
🦠በዚህ ጊዜ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት መቆጣጠር ቢቻልም ግን የቫይረሱ ማብቂያ ገና እንደሆነ ተናግረዋል።
ወረርሽኙን ማስቆም ረዥም ጊዜ ምናልባትም ዓመታት ሊወስድ ይችላል ሲሉም ፍርሃታቸውን ገልፀዋል።
•@maher123zain •