FUNNY🤣 TIME⏰


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማርኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° Creator(Any cross) @Al_Maliku° °

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


🔰ይህን ታላቅ #የቁርዓን🌇 ወር በምርጥ የመቅራት ፍላጎትና ችሎታ ለመቀበል ባላችሁበት ሆናችሁ በOnline🎧 እንድትማሩ ቀላል መንገድ ተከፈተላችሁ🦋

🕋ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🕋


💎ረመዳን የቀሩትን ቀናት የምንቆጥርበት📅
💎ቁርዓን ደግመን ደጋግን በጋራ የምናኸትምበት🎙
💎ታላቁን ወር የዋጁ ፕሮግራሞች የምናቀርብበት 📸
💎በአጠቃላይ ረመዳንን በፍቅርና በህብረት የምንጠቀምበት ምርጥ ቻናል ተከፈተ🎉🕌


💯ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው💯


አንድ ጥናት እንዲህ ይላል ወንድ ልጅ እንዳፈቀረሽ ምታውቂበት አንዱ መንገድ አንቺን ሲያይ ያልበዋል ይላል።

#ወንድሜ የሚያልበውማ ሻይ ልጋብዝሽ ብለህ ወስደሀት ግማሽ ጥሬ አንድ ኪሎ ጥብስ ስታዝብህ ነው😟😁


😁:
ትክክለኛው መልክህ/ሽ #national ID ላይ ያለው ፎቶህ/ሽ ነው😫🤦‍♂

   ተሳሳትኩ እንዴ ??


የሆኑ ሁለት ሰዎች ቤት አቃጥለው ሰው ደብድበው sew Gedlew ሆቴል ሰባብረው ከጨረሱ በኃላ አንደኛው ጠጣ ብሎ ቢራ ሲሰጠው🍺

:
ውይ እኔ
#አልጠጣም ሀይማኖቴ አይፈቅድም አላለም😂🤦‍♂


////////  #በልጅነቴ👨‍⚕  /////////


    እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ
#ሶስት_ዳቦ ትከትልኝ ነበር፡፡ ዳቦው #ብዙ እንደሆነ ነግሬአት በሚቀጥለው ቀን ✌️#ሁለት ከተተችልኝ፡፡ የሚገርመው ምሳቃዬን ስከፍተው ሁለት #ከወትሮው የተለየ ትልልቅ ዳቦ (መጠኑ የሶስት የሚሆን) አገኘው፡፡ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም የእናቴ ፍቅር ይገርመኛል፡፡ በምንም ሁኔታ እንዳልራብና መጥገብ እንድችል ከራሷ ይልቅ እኔን #ታስቀድማለች፡፡
💞እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ፡፡💞
መልካም ቀን

Join us➜❤️‍🔥ሼር https://t.me/Smilers24


ማን ቢያሸንፍ ይመርጣሉ 🤝
Опрос
  •   ሲቲ
  •   ሊቬ
23 голосов


ግን ሀበሻ ግርም አይላቹሁም

እራሱን ለማጥፊት በረኪና እየገዛ ራሱ መልስ ካልሰጠሀኝ ብሎ ሚጨቃጨቅ ህዝብነው😜


የዌስትሀም ድል ልክ እንደ አድዋ ድል  ነው...
በመዶሻ መድፍ ነው የማረኩት😂


~😊ቀልድ ብቻ™😁:~


ሚስት ባሏ መታጠቢያ ቤት ሲገባ ጠብቃ የባሏን ሞባይል መበርበር ስትጀምር እነዚህን ስሞች አገኘች፣
1. Super Woman
2. My Love
3. Woman of my Dream
4. princess
5. Second Mom
በጣም ተናደደችና የመጀመሪያውን ስትደውል የባሏ እናት አነሱ፣ ሁለተኛውን ስትደውል የባሏ ታላቅ እህት አነሳች፣ ሶስተኛውን ስትደውል የተይዟል ምልክት አሳያትና ቀጥሩን ስታጣራ የራሷ መሆኑን አረጋገጠች፣ አራተኛውን ስትደውል የሴት ልጇ ቁጥር ሆነ፣ አምስተኛውን ስትደውል የራሷ እናት ቁጥር ሆነ።
#ባሏ_ከመታጠቢያ_ቤት ሲወጣ ሞባይሉን ስትጎረጉር በመድረሱ "ምን ፈልገሽ ነው?" ሲላት
"ስለተጠራጠርኩህ ይቅርታ አድርግልኝ። 5 ስልኮች ላይ ደውዬ ታማኝነትህን አረጋግጫለሁ" ብላ የደስ ደስ 5000ብር ሰጠችው። ባልየው ብሩን ተቀብሎ "Abebe Mechanic" በሚል ስም ለተመዘገበችው ውሽማው ሥጦታ🎁 ገዝቶላት ሄደ🚶

አር
#React እያደረጋችሁ😁


ስልኬ ቻርጅላይ ሲሆን be lik😁👆
እናንተም በዚህ አይነት ሁኔታ ነው
#ምታሳልፉት👌#አይደለም😐


ገንዘብ ስላለክ ብቻ ሴት ልጅ ትወድካለች ማለት አይደለም ☞🙂‍↕️

#ጓደኛዋም ሳተቀር ትወድካለች አባቴ


Like setargu lela ylkekale🙂‍↔️😉


ምግብ ቤት ገብተህ መኮረኒ አዘህ ከበላህ በኋላ " ሂሳብ " ሲሉህ

ብር ቢኖረኝ መኮረኒ እበላ ነበር

😆😂🤣


ሁሌ #ለሊት ዘጠኝ ሰዓት ድመቴ👐🏼😑

እኔጋ ብቻ ነው ግን እስቲ በlike የእናንተን 👇

እኛጋ የለም .   .   .😇    😁

እኛጋ አለ  .    .   . 😭    💯


Like አርጉኝ ፈልጌው new😅😏


#ሶስት_ቦዘኔ_ወንድ_ልጆች_ያሉት_አዛውንት_አባት ለልጆቹ እንዲህ አላቸው…

« ልጆቼ እኔ ከሞትኩ በኋላ ይህን ቤት አፍርሱት ፤ ከቤቱ ስር ለናንተ ብዬ በብረት ሳጥን ያጠራቀምኩት አንጡራ ሀብት አለና ለቀሪ ህይወታችሁ ይሆናችኋል »

ልጆችም ወዲያው ፀሎት ይጀምራሉ...« ፈጣሪያችን ሆይ! አባታችን እንደምታየው አርጅቷልና እባክህ ወዳንተ ጥራው» ። አባትም ከ2 አመት በኋላ ሞተ ። በሞተ በማግስቱ ቤቱን ድምጥማጡን አጠፉትና የተቀበረውን ሳጥን አወጡት። ሲከፍቱት አንዲት ቁራጭ ወረቀት ብቻ አገኙ ፤ እሷ ላይ የተፃፈውን ሲያነቡት…



« ወንድ ከሆናችሁ ያፈረሳችኋትን ገንቧት»   ይላል🙈😂
😁


አይ የእኛ #ወንዶች መከራ ሚስት የለ ፣ መብራት የለ ፣ ዉሃ የለ፣ እንዳልተኛ እንቅልፍ የለ😜😁 ኢሀዉ ነጋ😂


︎..😡
       በቃ #react አታረጉም አ🤧
_/ \_    አረ ተዉ በዚህ ሰሞን ምንም reaction የለም አኮ 🙏


🙄መቶ ብር ላይ ያለው ሰው
              ምን እያየ ይሆን??🤔

👉እነሆ ታሪኩ።

ከእለታት ባንደኛው ቀን ይህቺ 10 ብር ላይ ያለችው ሴት ለስፌት የሚሆን ስንደዶ ልታጭድ ወደ ጫካ ትሄዳለች።

በዚህን ግዜ ቡና ሊለቅም የወጣው 5 ብር ላይ ያለው ሰውዬ ያያትና አድፍጦ ይጠብቃታል ከዛም ይይዛትና ህጓን ይወስዳል።

በዚህ መሀል ጩኸቷን የሰማው 1 ብር ላይ ያለው እረኛ እየሮጠ ይመጣና ሁኔታዋን ካየ በሗላ ራቅ ብሎ መሬቱን በትራክተር ያርስ ወደነበረው 50 ብር ላይ ወዳለው ሹፌር እየሮጠ ሄዶ ጉዳዩን ይነግረዋል።

ሹፌሩም በትራክተሩ ይዟት ወደ ሀኪም ቤት ይመጣና 100 ብር ላይ ወዳለው ዶክተር ዘንድ ያቀርባታል።
ዶክተሩም
#ህጓ መወሰዱንና አለመወሰዱን ለማረጋገጥ የደም ናሙና ወስዶ በማይክሮስኮፕ እያየ ይገኛል።😅 ይኸው እስከዛሬ ድረስ ውጤቱን ሳይናገር እንዳፈጠጠ ዘመን አስቆጠረ። 🤦‍♂🙄😁

like 😄አይቆጥርም ....እያረጋቹ

990 0 15 1 55
Показано 20 последних публикаций.