Фильтр публикаций


ባዶ ሜዳ ላይ ጥሎህ የሄደው ሰው እርሱ ባለውለታህ ነው። ብቻህን መቆም እንደምትችል ያሳየ ድንቅ ባለውታ!!


ድመት መንከባከብ የሚችሉ ወንዶች ከምንም እና ከማንኛውም ወንድ በላይ ሴትን በፍቅር ማቆየት ይችላሉ ምክኒያቱም ሴቶች እንደ ድመት ናቸው።


ያ3 ዓመት በምክኒያት ነው ማለት ነው 🚶‍♂‍➡️

ምንጭ:- ጥቁር ሐበሻዊ ⚔️🩸 (አጎቴ)🥸


እድሜ ይስጠን ገና ብዙ ምናየው ጉድ አለ 🥲👍


አደራቹ ❤️‍🩹


በሰላም ተኙ 🤕


ብዙ ትዝታዎች እና ብዙ ታሪኮች እዚ አሉ ግን ያልተገለፁ....🥀


የትዝታው ፈረስ ሰፈሬ መልሰኝ......🥲💔


ሁላችንም 8th Class የማይረሳ Memory አለን 🥀


የናፈቃቹ ሰው አለ?

አዎ ❤️
አይ ⚡️


አንዳንዴ ይቅርታ መጠየቅ ነገሩን ያባብሳል......💔


አመሻቹ ቤተሰብ 😗🫰


ፋዘርን ስለ አድዋ ንገረኝ ስለው ...

እኔ ያንተ አባት ጣልያኖችን በጥይት ከገደልኳቸው  ይልቅ ጥይት አልቆብኝ በቴስታ የገደልኳቸው ይበልጣሉ 😌👍


Morning y'all 🌚


ሰላም እደሩ የነገ ሰው ይበለን ❤️‍🩹

React እንዳይረሳ 👍


ንዴት = ጨጓራ + ራስ ምታት = 💔


ከሰሞኑ በጣም ከምሰማቸው ክርክሮች መሃል አንዱ "ምኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው ለምን ትላላችሁ?ምኒሊክን አራት ኪሎ ሄዳቹ ፈልጉና አግኙት ንጉስ ከሆነ "የሚል የጅል እንቶ ፈንቶ ይገኝበታል። እናም እኔ ስለዚህ ርዕስ እንዲህ ብለዎ የሚከራከሩት መረዳት የሚችሉ ከሆነ እንዲረዱት አልያ የምትሉት የማታቁት ከሆነ እንድታውቁት መፃፍ ፈለግኩ።

❝ምኒሊክ ዛሬ ንጉሥ ነው።❞ ሲባል አጤ ምኒሊክ ዛሬም በህይወት ኖረው ዙፋን ተቀዳጅተው ሥልጣንን ጨብጠዋል ማለት አይደለም። ነገር ግን ይህ ከአማርኛ ቋንቋ አገባብ አንፃር የተነገረ ስለሆነ ማንም መቃወሙ ምንም አይለውጥም።
ትርጉሙ ፦ ምኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው ሲል "አጤ ምኒሊክ በሰሯቸው ስራዎች ዛሬም በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ክብራቸው እንዳልቀነሰ አልፎና ተርፎም አጤ ምኒሊክ በእያንዳንዳችን ልቦና ውስጥ ከነ ንግስናቸው እንዳሉም ከመግለፅ አንፃር ነው። " ይህ የንግግሩ ፍቺ ነው። ከላይ ያነሳሁትን ለጥብ ይዛችሁ ምትከራከሩም ሆነ ምትቀልዱ ሰዎች መጠየቅ ይቀድማ እንዲሁም ደግሞ የሃገራችሁን ቋንቋ ጠንቅቆ ማወቅ ለዚህ ቃል ክርክር እንዳታነሱ ይረዳችሁ ነበር ማለት እወዳለሁ ።

ወደድንም ጠላንም


#ምኒሊክ_ዛሬም_ንጉሥ_ነው


ብርሃኔን አጥፍተሽ ተከትለሽው ጠፋሽ ግን እስካሁን እስክትመጪ እየጠበኩ ነው......🍃


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አድዋ ያለ ምኒሊክ ቅዳሴ ያለ አሃዱ


እድለ ቢስ ማለት ዱርዬው እንኳን ረመዳን ነው ብሎ መስጂድ ገብቶ ሰግዶ እየቀራ አመቱን ሙሉ chat ላይ ያሳለፈ ሰው ረመዳንም ገብቶ ቻቱ ላይ የተጣደ ነው 😕

Online እንቀንስ ያጀመዓ 🙌


ራስ ምታት ሚሉትን መንፈስ መታሁት ✋🗿

Показано 20 последних публикаций.