4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций



9.3k 0 1 41 382

ኔይማር ጁኒየር በኮቪድ 19 ተይዟል !

ወደ ብራዚል በማቅናት የአግርኳስ ህይወቱን የቀጠለው ኔይማር ከተደጋጋሚ ጉደት አርፍ ባለበት ሰዓት በቫይረስ መያዙ ተሰምቷል።

ከሰሞኑ ህመም የበረታበት ኔይማር HIVን ጨምሮ ሌሎች ተያያዥ ቫይረሶች እና ተጓዳኝ በሽታዎች ካጠቁት በሚል በተደረገለት ምርመራ የኮቪድ 19 ተጠቂ ሁኖ መገኘቱ ተገልጿል።

አሁን ላይ ተጫዋቹ ከቫይረሱ ለማገገም በህክምና ቦታ ብቻውን እንክብካቤ እየተደረገለት እንደሆነ ተያይዞ ተገልጿል።

Get well soon ! 🙏

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

56.8k 0 116 88 2.7k

ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🗣

⚽️ፍሎሪያን ቪርትዝ እና ሚሎስ ኬርኬዝ ወደ ሊቨርፑል የሚያደርጉት ዝውውር የቀናት ጉዳይ ነው እንጂ ተጠናቋል ! 99%

⚽️ራስመስ ሆይለንድ ወደ ኢንተር የማቅነቱ ነገር እየሰፋ ነው በፐርሰንት +30% ⚽️

⚽️ ዮክሬሽ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ የመዛወር እድሉ 40% ነው ፣የቻምፒየንስ ሊግ ውድድር አለመኖሩ የስምምነቱን እድል በእጅጉ ቀንሷል ፣ነገር ግን ሙሉ በሙሉ አላስቀረውም። አሞሪም ስዊድናዊውን አጥቂ ይፈልጋል እና በ ዩክሬሽ ስምምነት ላይ ጉልህ ሚና ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።

⚽️የአርሰናል ቀጣይ አጥቂ? 60% ቤንጃሚን ሼሽኮ እና 40% ቪክቶር ዮክሬሽ የመሆን ዕድል አላቸው !

⚽️ማይክ ማግኔን ወደ ቼልሲ የመዘዋወር 45% ዕድል አለው ፣ ቼልሲዎች ከዓለም ክለብ ዋንጫ በፊት ስምምነቱን ማጠናቀቅ ይፈልጋሉ ነገርግን ሚላን ለዝውውሩ ብዙ ፍላጎት እያሳዩ አይደለም።

⚽️ ሊቭራሜንቶ ወደ ማን ሲቲ የሚያደርገው ዝውውር አጠባቂኝ ውስጥ ገብቷል ፣ ኒውካስትል ተጫዋቹን ላለመሸጥ ሲል የተጫዋቹን ዋጋ ከፍ አርጓታል።ለአለም ክለቦች ዋንጫ የመድረሱ ነገር 1% ነው !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

58.8k 0 18 16 586

🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች

🏆 የፍፃሜ ጨዋታ

04:00 | ፖርቹጋል ከ ስፔን

✨የደረጃ ጨዋታ

10:00 | ጀርመን ከ ፈረንሳይ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

60k 0 3 20 456

ትላንት የተደረጉ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች

አንዶራ 0-1 እንግሊዝ
ማልታ 0-0 ሉቴኒያ
አልባኒያ 0-0 ሰርቢያ
ኦስትሪያ 2-1 ሮማኒያ
ፊንላንድ 0-2 ኔዘርላንድ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


🚨 ቶማስ ፍራንክ ቶተንሃምን መቀላቀል እንደሚፈልግ ለብሬንትፎርድ አሳውቋል።

🥇 [Alex Crook]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

63k 0 1 15 570

ሊቻ ተመልሷል !

ባጋጠመው ጉዳት ቀዶ ጥገና አድርጎ የነበረው ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ለወራት ከሰነበተበት ጉዳት አገግሞ ወደ ልምምድ መመለሱን ስካይ ስፖርት ዘግቧል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

62.9k 0 3 48 1.8k

UPDATE

ቶተንሃም አሁን ላይ ተጫዋች ማስፈረም የሚችልበት አቅም ላይ አየደለም ፣ ይልቁኑ ተጫዋች ለመሸጥ የሚሞክር ክለብ ነው በዚህ ሰዓት !

[Marcó Alcaraz]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


BREAKING

ቶማስ ፍራንክ ቶተንሃም ከገባ ዩናይትድ ሊገባ ጫፍ ደረሰ የተባለው ብራይን ምቤሞን ወደ ስፐርስ ይዞ መሄድ ይፈልጋል ፣

ቶተንሃም የአሰልጣኙንት እሺታ ማግኘት ከፈለገ ብራይን ምቤሞን ማስፈረም አለበት ሲል ሚረር አስነብቧል። 👀

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

61.6k 0 1 30 1.4k

የፍፃሜ ጨዋታ በዝግ ?

ከአቅም በላይ ችግር ምን ? ጨዋታ ማራዘም መፍትሔ አይሆንም ነበር ?

የእናንተ ሃሳብ ምንድነው አጋሩን እስኪ

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

60.9k 0 2 113 736

ፌድሬሽኑም ዜናውን ይፋ አድርጓታል !

ነገሮች ከአቅም በላይ በመሆናቸው ምክንያት ጨዋታ በዝግ እንዲሆን ተወስኗል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et


እንግሊዝ አስካሁን በቶማስ ቱሄል ስር አንድም ግብ አልተቆጠረባትም 🤝

@SPORT_433ET @SPORT_433ET


በዛሬው የቤርናባው ጨዋታ ላይ የተሳተፉ አንዳንድ የሪያል ማድሪድ ሌጀንዶች 🤍✨

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

58.4k 0 13 24 674

🚨 በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት ኪንግስሊ ኮማን እና ባየርን ሙኒክ የሚለያዩበት 90% ዕድል አለ። ⚠️

ተጫዋቹ እና ክለቡ በዚህ ጉዳይ ላይ በንግግር ላይ ናቸው።

የ28 አመቱ ተጫዋች ኪንግስሊ ኮማን ከሳውዲ ፕሮ ሊግ እና ፕሪሚየር ሊግ የእናስፈርምህ ጥያቄ ቀርቦለታል።

ምንጭ ፦ [ Fabrizio Romano ]

@SPORT_433ET @SPORT_433ET


ኔዘርላንድ ወደ ፊንላንድ አቅንታ 2-0 በማሸነፍ ወሳኝ ድል አስመዝግባለች ፤ በአንፃሩ ተጠብቆ የነበረው የአልቤኒያ እና የሰርቢያ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል ።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et


ዝግጅቱ ተጀምሯል ። 🔥

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

59.2k 0 0 31 1.3k

ስማቸው ከአርሰናል ጋር የተያያዙ ተጨዋቾች ፊርማቸውን የሚያኖሩ ከሆነ አርሰናል በ2025/26 ሊጠቀሙት የሚችለው ቋሚ 11 ይህንን ይመስላል ...

@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et


ባርሴሎና በዘንድሮ ውድድር ዓመት በወንዶችም በሴቶችም የሀገር ውስጥ ትሬብልን ማሳካት ችሏል 🔥

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

61.9k 0 0 32 1.3k

እንደ ሶከር ኢትዮጵያ ዘገባ በነገው ዕለት በወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት በዝግ እንዲካሄድ ተወስኗል።

ጨዋታው በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) በቀጥታ ይተላለፋል።

ምንጭ - Soccer Ethiopia

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

63.2k 0 29 71 724

ባርሴሎና በሴቶች በኮፓ ዴል ሬይ ፍፃሜ ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪድን 2-0 በማሸነፍ ዋንጫ ማንሳት ችሏል 🔥

𝗖𝗔𝗠𝗣𝗜𝗢𝗡𝗘𝗦 𝗗𝗘 𝗖𝗢𝗣𝗔𝗔𝗔𝗔𝗔𝗔𝗔! 🏆

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

Показано 20 последних публикаций.