ይህ በምስሉ የምትመለከቱት ወጣት ሃይደር ሙባሪክ በአጥንት ኢንፌክሽን ለረጅም አመታት እየትሰቃየ ይገኛል በብዙ ሆስፒታሎች ህክምና ለማድረግ ተሞክሮም በቀላሉ የሚታከም እንዳልሆነ ሙሉ ኦፕሬሽን እንደሚያስፈልገው ዶክተሮች አረጋግጠዋል። ታዲያ ለህክምናው 1,200,000 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ) ብር የተጠየቀ ሲሆን ቤተሰቦቹ ይህንን ገንዘብ ስሌላቸው ልጃቸው በገንዘብ እጥረት ምክኒያት እግሩን በወጣትነት እድሜው እያጣው እንደሆነ እያዩ እናት በለቅሶ አባትም በጭንቀት ተውጠዋልና ልጄን አድኑልኝ ያላችሁን ተባበሩኝ ሲሉ እጃቸው ወደ ደጋግ የሃገር ልጆች ዘርግተዋልና እናግዛቸው።
የባንክ ቁጥር:-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000629694351 ሃይደር ሙባረክ
1000295596515 ሙባሪክ ሸሪፍ
ለበለጠ መረጃ +251910525319
ደውለው ማውራት እና አብሽር ማለት ይችላሉ።
የላካቹበት ደረሰኝ
@fundraisingforhayder ብታሰፍሩልን ለኸይር ማነሳሻ እንጠቀመዋለን።