Tiko Membership


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Семья и дети


ቲኮ ኤክፕሎር ሲስተም ማለት የበጎ አድራጎት መስሪያ ቤት ሲሆን በዋነኝነት የሚሰራውን በሴቶች ላይ ህክምና፣ የምክር አገልግሎት በተጨማሪ በየስነ ተወልዶ አገልግሎቶችን በመድረስ ላይ ይሰራል።
FB ብለው በ6428 በአጭር መልክት መቀበያ መልክቱን ይላኩ። ወይንም በ+251993950396 ይደውሉ።
በ7707 የነፃ ስልክ ደውለው በአዲስ አበባ ለሚገኙ ወጣቶች የሚሰጠውን ነፃ የስልጠና ፕሮግራም ይሳተፉ።


Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Семья и дети
Статистика
Фильтр публикаций


ለመላው ክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሰዎ! በዓሉ የሠላም፣ የጤና እና የፍቅር ይሁንልዎ!


ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ!


ለአንቺ እና ለፍቅር ጎደኛሽ ወይም በአካባቢዎ ላሉ ሰዎች የፍቅር ግንኙነት ምንድነው? ከቤተሰብሽ ጋር ስላለው የፍቅር ግንኙነት በግልፅ መወያየት ታደርጊያለሽ? ለተሻለ ምክር እና ውይይት ለማግኘት የቲኮ ዓባል ያነጋግሩ! በኮመቱ ስር አስተያየታችሁን ንገሩን:
የቴሌግራም እና የፌስቡክ ቻናላችንን ይከታተሉ !


በሚያሳዝን ሁኔታ፣ በመላው አገሪቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህጻናት ወላጅ አልባ ሆነዋል፡ ጦርነት፣ ረሃብ፣ መፈናቀል፣ የቤተሰብ ጉዳይ፣ በሽታ ወይም ድህነት በብዙ ምክንያቶች። ዛሬ እንዳይረሱ እና እናት እና አባት ለሌላቸው ህጻናትን በዛሬው ዕለት ለሌላው ግንዛቤን፣ በተቻለ ድጋፍን እና በገንዘብ በመርዳት ሰዎችን በንቃት እንዲሳተፉ ማበረታታት አለብን።
የዓለም ወላጅ አልባ ልጆች ቀን። መልካም ሳምንት!
#worldorphansday


ዛሬ የጭንቀት ግንዛቤ ቀን ነው። ምንም እንኳን በጭንቀት ውስጥ መሆን የተለመደ የዕለት ተዕለት ኑሮ ቢሆንም፣ ጤናማ ያልሆነበት ሰዓት ግን አለ። ጤናማ ያልሆነ ሰዓት ላይ እንደደረስሽ ከተሰማሽ መጀመሪያ ማድረግ የምትችይው ነገር ስለ ስሜትሽ ከአንድ ሰው ጋር መነጋገር ወይም ስለ ስሜትሽ መጻፍ ነው። ቀጥሎ ምን ማድረግ እንዳለሽ ማንኛውም እገዛ ከፈለግሽ ወደ ቲኮ በቻናላችን ጎራ በይ።

https://t.me/Tikoexplore


ለታዳጊ ወጣቶች የማስተማርን እድል መፍጠር!

ቲኮ ኤክፕሎር ሲስተም የበጎ አድራጎት መስሪያ ቤት ሲሆን በዋነኝነት የሚሰራውን በሴቶች ላይ ህክምና፣ የምክር አገልግሎት እና በየስነ ተወልዶ አገልግሎቶች ላይ ይሰራል።
FB ብለው በ6428 በአጭር መልክት መቀበያ መልክቱን ይላኩ። ወይንም በ+251993950396 ይደውሉ።
በ7707 የነፃ ስልክ ደውለው በአዲስ አበባ ለሚገኙ ወጣቶች የሚሰጠውን ነፃ የስልጠና ፕሮግራም ይሳተፉ።


“ችግር ብዙውን ጊዜ ሰዎችን ለየት ያለ ዕጣ ፈንታ ያዘጋጃቸዋል"!💪🏾
እስቲ በህይወታችሁ የምትኮሩበትን ስለራሳችሁ በኮመንቱ ስር ንገሩን::

መልካም ሳምንት ይሁንልን!💪🏾💪🏾


October is a domestic violence awareness month! Let us protect our girls from domestic violence!
#worldteachersday ዛሬ አስተማሪዎቻችንን የምናሞግስብት: አለም አቀፍ የአስተማሪዎች ቀን ነው!

በትምህርት ዘመናችሁ አርእያ ይሆናችሁን አስተማሪ በኮመንቱ ስር እጋሩን...


ያልታሰበ የእርግዝና በማስቀረት እና ለታዳጊ ወጣቶች እድሎች መፍጠር!!!
ቲኮ ኤክፕሎር ሲስተም የበጎ አድራጎት መስሪያ ቤት ሲሆን በዋነኝነት የሚሰራውን በሴቶች ላይ ህክምና፣ የምክር አገልግሎት እና በየስነ ተወልዶ አገልግሎቶች ላይ ይሰራል።
FB ብለው በ6428 በአጭር መልክት መቀበያ መልክቱን ይላኩ። ወይንም በ+251993950396 ይደውሉ።
በ7707 የነፃ ስልክ ደውለው በአዲስ አበባ ለሚገኙ ወጣቶች የሚሰጠውን ነፃ የስልጠና ፕሮግራም ይሳተፉ።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ያልታሰበ የእርግዝና እና ደህንነቱ ያልተጠበቀ ፅንስ ማስወረድ እንዲወገድ እና እንዲቀንስ ዘመናዊ የእርግዝና መከላከያ እንዲሁም በተጨማሪ ሁሉን አቀፍ የፅንስ ማስወረድ እንክብካቤ ማግኘት ወሳኝ ነው። በአዲሱ ዓመት ደንነቱ ያልተጠበቀ እርግዝና አይኖርም! ቲኮ ኤክፕሎር ሲስተም የበጎ አድራጎት መስሪያ ቤት ሲሆን በዋነኝነት የሚሰራውን በሴቶች ላይ ህክምና፣ የምክር አገልግሎት እና በየስነ ተወልዶ አገልግሎቶች ላይ ይሰራል።
FB ብለው በ6428 በአጭር መልክት መቀበያ መልክቱን ይላኩ። ወይንም በ+251993950396 ይደውሉ።
በ7707 የነፃ ስልክ ደውለው በአዲስ አበባ ለሚገኙ ወጣቶች የሚሰጠውን ነፃ የስልጠና ፕሮግራም ይሳተፉ።
#InternationalAbortionDay


እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ - አደረሰን! መልካም በዓል!


በትሪገራይዝ የነጻ የሙያ ሥልጠና ፕሮግራም ላይ የሚሳተፉ ሠልጣኞችን በየማሰልጠኛው እንኅበኛለን:: ከዛም በተጨማሪ ያለውን ክፍተት በየጊዜው እናሻሽላለን!
በነፃ ስልካችን በ7707 ላይ ይደውሉ ይመዝገቡ!


"ስሜ ኤደን ይባላል፣ ዐድሜዬ 22 ሲሆን አዲስ አበባ ነዋሪ ነኝ። ስለፕሮግራሙ ሰዎች በወረዳ የወጣት ክበብ ውስጥ ነፃ ሥልጠና አለ ሲሉ ሰማሁ እና በስልክ ተመዝግቤያለሁ፣ የፀጉር ሳሎን ሥልጠና መርጫለሁ፣ ስልጠናዬን ከጀመርኩ አንድ ወር አልፎኛል። ሥልጠናው በጣም ጠቃሚ እና ጥሩ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። እኔም በፕሮግራሙ በጣም ደስተኛ ነኝ!"


አዲስ ዓመት:
አዲስ ተስፋ!
አዲሱ ዓመት የሰላም: የፍቅር እና የብሩሕ ተስፋ ይሁንልን!


"ፈጠራ እራስዎን እንዲሳሳቱ መፍቀድ ነው። ኪነጥበብ የትኞቹን እንደሚይዙ ማወቅ ነው።"
ስኮት አዳምስ

መልካም ሳምንት!


የዓለም አቀፍ የበጎ አድራጎት አስፈላጊ የሆነው፣ እርዳታን በጣም የሚሹትን በመርዳት ወደ ሰፊ የኅብረተሰብ ክፍሎች እንድንደርስ ስለሚያስችለን እናም ስለ በጎ አድራጎት እና ለምን የተቸገሩትን መርዳት አስፈላጊ እንደሆነ ግንዛቤን የሚሰጠን ቀን ስለሆነም ነው።
ዓለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ቀን በመላው ዓለም ማህበራዊ ኃላፊነትን ለማሳደግ እና ለማስፋፋት ያገለግላል።


የትሪገራይዝ ፕሮግራም ቤተሰብ ይሁኑ እና በልዩ ልዩ ሙያዎች ሠልጥነው በሕጋዊ ሠርተፍኬት ነገዎን የተሻለ ያድርጉ!!

በ7707 ነፃ ስልክ ይደውሉ! ይመዝገቡ!


“ስኬት የትናንሽ ጥረቶቻችን ድምር ነው”! ትስማማላችሁ? ኮመንቱ ላይ ንገሩን::

ትሪገራይዝ የነፃ ሠልጠና በሕጋዊ ሠርተፍኬት መስጠት ጀምሯል፣ እንዳያመልጦ አሁኑኑ በነፃ የስልክ መስመር 7707 ላይ ደውለው አባል ይሁኑ!

Показано 20 последних публикаций.

1 050

подписчиков
Статистика канала