ዛሬ የጭንቀት ግንዛቤ ቀን ነው። ምንም እንኳን በጭንቀት ውስጥ መሆን የተለመደ የዕለት ተዕለት ኑሮ ቢሆንም፣ ጤናማ ያልሆነበት ሰዓት ግን አለ። ጤናማ ያልሆነ ሰዓት ላይ እንደደረስሽ ከተሰማሽ መጀመሪያ ማድረግ የምትችይው ነገር ስለ ስሜትሽ ከአንድ ሰው ጋር መነጋገር ወይም ስለ ስሜትሽ መጻፍ ነው። ቀጥሎ ምን ማድረግ እንዳለሽ ማንኛውም እገዛ ከፈለግሽ ወደ ቲኮ በቻናላችን ጎራ በይ።
https://t.me/Tikoexplore
https://t.me/Tikoexplore