#AASTU
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቀጣሪ ተቀጣሪዎች አውደ ርዕይ አካሂዷል፡፡
መድረኩ እጩ ተመራቂዎችን ከቀጣሪ ድርጅቶች ጋር ለማገናኘት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
ከ50 በላይ ኩባንያዎች በአውደ ርዕዩ ላይ የተሳተፉ ሲሆን የተቋሙ እጩ ተመራቂዎች ለቀጣሪ ተቋማት መረጃዎቻቸውን አቅርበዋል።
አውደ ርዕዩ በዩኒቨርሲቲው ዴሊቨሮሎጂ ዩኒት ዳይሬክቶሬት እና በደረጃ ዶት ኮም የተዘጋጀ ነው።
@tikvahuniversity