Фильтр публикаций


ደስ ይላል... 🎶
ደስ ይላል ያለምኩት ተሳክቷል... 🎶


🤣🤣🤣🤣🤣


ፆም ላይ ላልሆናቹ የአርሰናል ደጋፊዎች ተጋበዙልኝ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ስጦታዎቹ ደርሰውኛል ደና እደሩ😊


በፈጣሪ አንደ ዩናይትድ ደጋፊ ግን mind less አለ 😭😂

አሁን ለሊቨርፑል ነው ምታሽቀብጡት 🤣🤣🤣
በዞረበት .........




ትልቁ የአርሰናል ጠላት እራሱ አርሰናል ነው😂😂


How can you be out of title charge by February 💔


RIP Arsenal’s Title Challenge 😀

February 2025-February 2025 😭


አንዱ የአርሰናል ደጋፊ ጀለሴ ልብስ ሊያሰጣበት ነው መሰለኝ ገመድ ይዞ ወደ ጓሮ እየሄደ ነው😭😭


ዱባይ ምን ነክቷቸው ነው የመጡት😂😂


ክክክክክክክ ዋንጫ ልንበላ ነበር እኮ Fc...


Репост из: 4-3-3 Troll Football™
ዋናው ግሩፕ ለስለተዘጋብን አዲሱን ግርፑ ተቀላቀሉ
በአዲሱ ግሩፕ ተረባ ብሽሽቅ እና ስድብን እንለይ
ስድብ እና ማይገቡ ንግግሮች ያለማስጠንቀቂያ በቀጥታ ያስባርራል!

https://t.me/Troll_Group_433
https://t.me/Troll_Group_433


ክክክክክክ ዋንጫ አልበላንም Fc...


36ተኛ ሳምንት ላይ አጨብጭበህ ዋንጫ እንደምታስረክብ ስታውቅ😭😭

አጨብጫቢ fc😂


አርሰናል ዋንጫ ባይበላም ላለመወረድ ይቅርና ቻምፒየንስ ሊግ መሳተፍ ራሱ ቀሎታል 😂😂😂


እዛ ክለባቹን መጀመሪያ ከአይጥ እና ከሳንዱች ተገላግሉ 👍🙂‍↕️


አርሰናል በዚህ አካሄዱ top 4 እራሱ ሚጨርስ አይመስለኝም😂


አርጤጣ ሂሳብ እየሰራ ይሆን ?🤣


ሂሳባዊ ስሌቱ...


እሳት ነዶ ነዶ ይቀራል አመዱ

አርሴን የደገፈ አይቀርም ማበዱ

2.1k 0 36 11 139
Показано 20 последних публикаций.