ከዚያም አንዳንድ እኔጋር በስአቱ ከሚቀሩት ሰወች ጋር ፀብ መፍጠር ፈለጉ
ከዚያም እኔ በመስጅድ ውስጥ እረብሻ ከሚፈጠር እኔ መስጅድ ውስጥ ማቅራቱ ን አቆማለሁ
ሲጀመር እኔ እየትኛው ሜምበር ላይ ሳቀራ እደት መተው ይከበደኛል ስል
እይው ምን መስጅድ አላችሁና እያለን ብለው መወከብ ጀመሩ
እድህ አልኳቸው ልታቁት እሚገባው ነገር ከመስጅድ እየከለከላችሁኝ ነው ስለዚህ ውጭላይ ባቀራ ምን ትላላችሁ አልኳቸው
እደት
አሉኝ አይ ጀመአ የበተናችሁት እናንተ መሆናችሁን እድታቁ ነው
ለማንኛውም ለዚህ ሁሉ የደረገኝ ጥፋቴ ምን ሆኖ ነው አልኳቸው
ደሴ ላይ አቡኒብራስ ካባረራቸው ሰወችጋር አብረህ ስለታየህ ነዋ አሉኝ
ከዚያም አንዱ ወድማችን ተነሳና በዚህማ ከሆነ እኔ ከወንድም አብዱል ከሪም ገር ደሴ በሄድኩበት ሰአት ሻይ ቡና ብያለሁ ታድያ እኔም ሀጅር እደረጋለሁ ማለት ነው አላቸው
አጅብ ነገሩ በሴራ ብቻ ስለሆ ነ ምንም መልስ አል መለሱ ለትም
ለማንኛውም በተጨማሪ ከነ ዩኑስጋር ነህ እሱ ደሞ ከሟህሙድ አልጠራም ብሏል አሉኝ
ጡሩ ሟህሙድ ምድነው አልኳቸው አዚርን ያከፍራል አሉ
መረጃ አልኩኝ ምንም የለም
ስለዚህ መረጃ በለለኝ ነገር ጠርቻለሁ አልጠረሁም አልልም
አዚርን ታከፍራለህ እደ አሉኝ አላከፍርም አልኳቸው
አዚርን እሚያከፍር ሰው ምን ትለዋለህ አሉኝ
ምንም አልል መሰአላው ኡለማ እድጠየቅ ተወያይተናል ስለዚህ በዚህ ለይ ኡለሞቹ እሚሉትን እሰማለን
ነው ሙስተፋ ተክፊር ብሏዘቸዋል አልኳቸው ኧረ አላለም አሉ
ለማንኛውም ሰወቹን ምንም አልል ከተግባራቸውግን የጠራሁ ነኝ አልኳቸው
ለዚህም መረጃ
حدثنا محمود حدثنا عبد الرزاق أخبرنا معمر عن الزهري عن سالم عن ابن عمر بعث النبي صلى الله عليه وسلم خالدا ح وحدثني أبو عبد الله نعيم بن حماد حدثنا عبد الله أخبرنا معمر عن الزهري عن سالم عن أبيه قال بعث النبي صلى الله عليه وسلم خالد بن الوليد إلى بني جذيمة فلم يحسنوا أن يقولوا أسلمنا فقالوا صبأنا صبأنا فجعل خالد يقتل ويأسر ودفع إلى كل رجل منا أسيره فأمر كل رجل منا أن يقتل أسيره فقلت والله لا أقتل أسيري ولا يقتل رجل من أصحابي أسيره فذكرنا ذلك للنبي صلى الله عليه وسلم فقال اللهم إني أبرأ إليك مما صنع خالد بن الوليد مرتين
ከሀሊድ ስራ እጅ ከሀሊድ አላሉም ስለዚህ እኔም ጥያቀው ከዚህ በፊት እዳሳለፍኩላችው ከምቦልቻ ብዙ ካጨቃጨቀ በሇላ ጥያቄው ወደሸይህ እድሄድ ነው ያደረግነው
ነገርግን ሰው የው የካብ ውስጥ እባብ ስለሆነነ ወዳው ሀሳቡን በውስጥ ቀይሮላቸዋል
በአቋም ሲከራከርበት የነበረውን
ምክናየቱም ሰውየው የፖለቲካሰው ስለሆነ በስአቱ ሰወችን እርስ በርሳቸው ለማባለት ያገኘው አጋጣሚ ይህንንነበር
حسبنا الله ونعم الوكل
ይቀጥላል……………………………………………

https://t.me/+zzVjla-5WOpiYzg0