WU Freshman program


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций












yay , you won a prize https://cutt.ly/kwTd0qwH


Репост из: Неизвестно
On line Student Probation Request Step


ማስታወቂያ
የመልሶ ቅበላ እድል የተሰጣችሁ እና ፎርም ሞልታችሁ ትምህርት ክፍል ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
የመልሶ ቅበላ እድል የተሰጣችሁ እና ፎርም ሞልታችሁ ትምህርት ክፍል የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ከዛሬ አርብ 14/07/2015ዓ.ም እስከ ነገ አርብ 15/07/2015ዓ.ም 10፡45 ድረስ ብቻ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት እየመጣችሁ የሞላችሁትን ፎርም ለተመደባችሁበት ትምህርት ክፍል እንድትስጡ እያሳሰብን ከዚህ ቀን ውጪ የማናስናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት


ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች ማክሰኞ 04/07/2015ዓ.ም ከ 5፡30-8፤30 አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
WOUR/4278/14
WOUR/0701/14


10/07/2015ዓ.ም
ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች የተመደባችሁበት የትምህርት ክፍል ግዕዝ ስለሆነ ግዕዝ ትምህርት ክፍል በመሄድ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
WOUR/3984/14
WOUR/3983/14
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት


ማስታወቂያ
የመልሶ ቅበላ እድል የተሰጣችሁ እና ፈርም ሞልታችሁ ትምህርት ክፍል ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
የመልሶ ቅበላ እድል የተሰጣችሁ እና ፈርም ሞልታችሁ ትምህርት ክፍል የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች
ዛሬ ሰኞ 10/07/2015ዓ.ም ከ 5፡00 እስከ 10፡45 ድረስ ብቻ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት እየመጣችሁ ፎርም እንድትሞሉ እያሳሰብን ከዚህ ቀን ውጪ የማናስናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት


እስካሁን ኦን ላየን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ዛሬ የማጠናቀቄያው ስዓት በመሆኑ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት


ከ አርብ 30/06/2015ዓ.ም ጀምሮ ማንኛውንም የትምህርት ክፍል ምደባ ጥያቄ የማንቀበል በመሆኑ ሁላችሁም ተማሪዎች በየተመደባችሁበት ትምህርት ክፍል ተገኝታችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት


ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች መረጃችሁ እየተጣራ በመሆኑ በትእግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡
WOUR/2534/14
WOUR/1625/14
WOUR/0794/14
WOUR/0597/14


ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች ሰኞ 04/07/2015ዓ.ም በ 2፡30 አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
WOUR/3984/14
WOUR/3983/14








ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች እና ውጤታችሁ 1.74 እና በላይ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች የመልሶ ቅበላ እድል የተሰጣችሁ ስለሆነ ዛሬ ረብዕ 29/06/2015ዓ.ም ከ 4፡30 እስከ 7፡30 ብቻ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት እየመጣችሁ ፎርም እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
WOUR/4278/14
WOUR/4295/14
WOUR/3111/14
WOUR/4042/14
WOUR/4328/14
WOUR/0212/14


Репост из: Неизвестно

Показано 20 последних публикаций.