ያልተሳካው የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ሽያጭ! 10% አፈፃፀም! ምክንያቶቹ፡ ውጤቱ እና ስጋቱ!
አትራፊ የሚባለው ዋናው የመንግስት የልማት ድርጅት ኢትዮ ቴሌኮም ለገበያ ቀርቦ 50ሺ በማይሞሉ ፈላጊዎች ከተገዛ ምክንያቶች ምን እንደሆኑ እንመልከት!
መንግስት ተስፋ የጣለበት የሃብት ክፍፍል 10% ስኬት ከሆነ ያስመዘገበው ወደ ፊት ለሌሎች ድርጅቶች ህልውናው ምንድን ነው?
ከኢኮኖሚ ሪፎርሙ በፊት ኢትዮ ቴሌኮም ድርሻውን ለገበያ አውጥቶ ቢሆን ከአሁን ሽያጩ በላይ የመሸጥ አይችልም ነበር?
ካፒታል ገበያውን ያነቃቃል የተባለው የመጀመሪያ የመንግስት የልማት ድርጅት ሽያጭ ውጤት መዳከም ስላለው ሁኔታ በዝርዝር እንመልከተው!
https://youtu.be/uqUGCUlnl1I