XE COMBO ⚡️


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Криптовалюты


🚀 Crypto Airdrops & Books 📚
Get the latest crypto airdrops and top book recommendations on finance, crypto, and more.
Stay informed and grow your knowledge daily
For Any Question & Promotion 👉 @Anti_Lebeh

Buy ads: https://telega.io/c/xe_combo

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


#እንዳታቆም#

1-እንደ አለት ቢከብድህ
2-ገንዘብ ባይኖርህ
3-ቢደክምህ
4-ብቸኛ ብትሆን
5-ብትፈራ
ሕልምህን ማሳደድ መቼም እንዳታቆም!!
አንድ ቀን ራስህን ታመሰግነዋለህ።
ውብ ቀን ይሁንልን😍🎯


ውድቀት የበዛበት ህይወት በስኬት ይጠናቀቃል ..🤔

አብርሀም ሊንከን፦
👉 በ21 አመቱ ንግድ ጀምሮ ከሰረ፤
👉 በ22 አመቱ ከህግ ት/ቤት ተባረረ፤
👉 በ24 አመቱ በድጋሚ ንግድ ጀምሮ ከሰረ፤
👉 በ26 አመቱ እጅግ የሚወዳትን ፍቅረኛውን በታይፎይድ በሽታ ምክንያት በሞት አጣት፤
👉 በ34 አመቱ ለምክር ቤት አባልነት ቢወዳደርም የሚፈለገውን የትምህርት መስፈርት ባለማሟላቱ ሳይሳካለት ቀረ፤
👉 በ47 አመቱ ለምክትል ፕሬዝዳንትነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ፤
👉 በ49 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ፤
ይህ ሁሉ ሽንፈት ግን ተስፋ አላስቆረጠውም። 

👉 በመጨረሻም በ52 አመቱ ለፕሬዝዳንትነት ተወዳድሮ አሸናፊ በመሆን 16ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን እ.ኤ.አ ከ1861 እስከ 1865 ሃያሏን ሃገር መራ። 


አብርሀም ሊንከን ከልጅነት ጀምሮ ጥልቅ አንባቢ የነበረና በህይወት ዘመን ትምህርት (life long education) የሚያምን እራሱን በትጋት ያስተማረ ታላቅ ሰው ነበር።

እ.ኤ.አ ኤፕሪል 14፣ 1865 የአሜሪካ የእርስ በርስ ጦርነት ከተፈጸመ ከቀናት በኋላ ጆን ዊልክስ ቡዝ በተባለ ነፍሰ ገዳይ እጅ በጥይት ተመቶ ተገደለ።


2)አሪፍ ፕሮጀክት እንዳለ ሁሉ መጥፎ ስግብግብ የሆነ ፕሮጀክትም አለ።
አስቡት ይህ የ Crypto space ከምታስቡት በላይ በጣም ሰፊ ነው። ለምሳሌ አጠቃላይ create የተደረገው የ Crypto coinና token 10M+ ደርሷል እናም እነዚህ በአሁኑ ሰዓት የሚያወጡት 3Trillion dollar ነው(BTC 1.7trillion+ ይሸፍናል)። ምን ለማለት ነው የግድ ሁሉም ፕሮጀክት አሪፍ እንዲሆን ወይም ለ community አሪፍ ነገር እንዲሰጥ አትጠብቁ  ምክንያቱም ሁሉም አሪፍ ከሆነ ውድድር የሚባል ነገር አይኖርም። አንድ ፕሮጀክት የሚፈጠረው ያኛው የሰራውን ስህተት ወይም ሊያሳካው ያልቻለውን ነገር ለመቅረፍ ነው። ስለዚክ ብዙም አጥገረሙ።

3)ቀጣይ ከኛ ሚጠበቀው የተወሰኑ አሪፍ አሪፍ የሚባሉ ፕሮጀክቶችን ማለትም utility የሚባለው ነገር ያላቸው ምን ማለት ነው ያፕሮጀክት የተፈጠረው እዚህ crypto ውስጥ  አንድ ችግር ለመፍታት የመጣ እንጂ እንደ zoo tapswap memefi የመሳሰሉት ዝም ብለው ለራሳቸው አላማና ለመዝናኛነት ብቻ የሚፈጠሩ ፕሮጀክቶች ላይ አትሳተፉ።
(በእርግጥ አንድ አንድ በጣም ሃብታም የሆኑና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች ለራሳቸው token አላቸው ለመባል እንዲሁም የሚወዱትን የ blockchain ecosystem ለማገዝ, community ለመገንባት... የሚያወጡ አሉ እነሱን መርጦ አንዳንዶችን መስራት ነው።)

4)ባለፈው እንዳልኳችሁ ጥሩ ጥሩ የሚባሉ ፕሮጀክቶችን በተለይ layer 1 የሚባሉ የራሳቸው ecosystem ና blockchain ይዘው የሚመጡ(we call it TESTNET) ፕሮጀክቶች ላይ በደንብ የምንሰራ ይሆናል ምክንያቱም ቅድም ያልኳችሁ UTILITY የሚባለው ነገር አብዛኛውን ጊዜ የ Crypto congestion(ብዙ transaction በሚካሄድበት ጊዜ ፍጥነቱን ለመጨመርና fee ለመቀነስ) የሚመጡ ስለሆኑ investors እና ትላልቅ companys ትኩረት ይሰጧቸዋል። እነዚህ ላይ የምንሰራ ይሆናል።

//በቅርቡ እያንዳንዱን ፕሮጀክት ከነ አሰራሩ እንዲሁም ምን ምን እንደሚያስፈልግ የምገልፅላችሁ ይሆናል።


Guys የምር normal ነው ያጋጥማል።

1)Ton blockchain እንደሚታወቀው በፊት የመጣ ጊዜ ሌላ የ crypto ecosystem የማይሰጠውን ገንዘብ ነበር በ airdrop ያለምንም restrictions እና ቀለል ባሉ ታስኮች የሚሰጠው አሁን ግን እንደዛ መሆኑ በጣም ብዙ ሰው(in million ) በእያንዳንዱ ፕሮጀክት መሳተፍ መቻሉ+telegram ከ ton blockchain ውጭ ከሌላ ecosystem ጋር ፍሪ የሆነ ያለምንም ክልከላ bridge swap interaction አለመፍቀዱ ሌሎች ትላልቅ ecosystem ላይ listing መከልከሉ L1 project እንዳይመጡ አድርጓል ስለዚህም የሚፈጠሩት projects አብዛኞቹ utility የሌላቸው እንዲሆኑ አድርጓል ለዛም ነው ሰዎች airdrop ሙሉበሙሉ የሚሸጡትና ሁሌም የ tg airdrop pump up በማድረግ ፋንታ dump የሚያደርገው(token ለመያዝ ምንም ምክንያት የላቸውም ምክንያቱም utility ስለሌለው) በመጨረሻም ይህ ton blockchain እያበቃለት የመጣ ይመስላል በዚህ ምክንያት የ ton blockain  projects Tier 1 exchange (binance bybit okx...)ላይ List መደረግ እድሉ እየጠበበ እንዲመጣ አድርጓል። ስለዚህ እኛም ይህን ecosystem (ton blockchain) ለቀን በመውጣት web3 platform ላይ መስራት ይጠበቅብናል።


#RePost
📣የማለዳ ወግ ከናቲ ጋር

🗣️እሱ: "ስማማ ብራዳ፤ እኔ ምልህ ሲግናል የሚለቁ ቻናሎች ትጠቁመኛለህ?!🙏"

🗣️እኔ: "አዎ፡ ይቻላል። ላንተ እና ላንተ ብቻ የሚጠቅምህ፤ የሚያስብልህ፤ ሪስክህን ለመቀነስ የሚታትርልህ፤ ትርፍህን ለማጋበስ ደፋ ቀና የሚልልህን ሲግናል ሰጪ ነው የምጠቁምህ።"

❓ማን እንደሆነ ታውቃለህ?
✔️አንተ ነህ!!!

🔖ትላንት እንዳልኩህ ትምህርቱ በየኢንተርኔቱ በሞላበት የቴክኖሎጂ ዘመን ፈዘዝ ማለትህን ቀነስ አርገው፡ ፍጠንና ወጣትነትህን ተጠቀምባት፤ እውቀትን ቅሰምባትና እውቀቱን ለቀሪው ህይወትህ መሰረት ጣልበት። እናማ አሳ ማስረጉን አስተምርሀለው የሚልህ እንጂ ሁሌ ጉላሹን አቀርብልሀለው የሚልህን አትስማው፤ የትሬዲንግን እሳቤ እጥብ አድርጌ አስበላሀለው  የሚልህን እንጂ ሲግናል እሰጥሀለው፤ ልጥጥም አረግሀለው የሚልህን ጆሮ ዳባ ልበስ በለው። ነገ እሱ አጠገብህ ባይኖርስ ብለህ ለአንድ አፍታ አስብ። ተምረህ ምክንያት ላይ ተመስርተህ ለራስህ የራስህ ሲግናል ሰጪ መሆንህን በተግባር አሳየው።

⚠️እናማ ዛሬም የምልህ አንብብ፤ አሁንም አንብብ፤ አሁንም ድጋሚ አንብብ ነው።


🔖Btw የክሪፕቶው ዓለም ልክ እቺ ድመት ወፍ መስላ እንደታየችህ አይነት ነገር ነው።

📌መጀመሪያ ስታየው ልክ የሆንክ የሚመስልህ ነገር፤ በረጋ መንፈስ ስታየው እንደተሳሳትክ የምታውቅበት እና የምትማርበት አይነት መድረክ . . .

🤡ለማንኛውም ድመቷ አንገቷን በግራ ጎኗ በኩል አጣማ ወደኋላ ዞራ ወደላይ እየሾፈችህ ነው።


ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ፤ I hope ባለፈው በነበረን የቴክኒካል አናሊስስ ቆይታ ለማሳወቅ እንደሞከርኩት ገበያው በተለይ በአጭር ጊዜ እይታ የቢትኮይንን ጉዞ መሰረት ያደረገ እንደሚሆን በገመትነው መሰረት ከታሰበው በላይ ገበያው ደም በደም ሊሆን እንደቻለ አይተናል። የክሪፕቶ ዓለም እንግዲህ አንዱ ለየት የሚያደርገው ባህሪውም ይኸው የኢተገማችነት ባህሪውና አስከትሎ የሚመጣው ኪሳራ ነው። ለረዥም ጊዜ እቅድ የጠራሁላችሁ ካልሆኑ በቀር ሁሉንም ጥሪዎች በStoploss የታገዘ ግብይት እንዳደረጋችሁ ተስፋዬ ነው። በተረፈ ገበያው እስከመጨረሻው ወደታች የሚሄድ ባለመሆኑና ማደጉ ስለማይቀር አሁን የሰጠንን እድሎች የምንጠቀምበትን ታይሚንግ አይተን ወደገበያው የምንመለስ ይሆናል። ስንመለስ በተለይ በዚህ የደም ማእበል በጣሙን የተመቱን ነገር ግን ጥሩ እምቅ የማደግ እድል ያላቸውን ኮይኖች በይበልጥ ትኩረት ለመስጠት እንሞክራለን።


Hope you noticed it ... እና ቻርቱ የ$TRUMP coin በጎኑ ተቀምጦ መሆኑም ልብ ይሏል።🙈🤯 ቦርጩ ጋር ሲደርስ በጣም ያድግ ይሆን ማለት ነው?!🙈😂


እድሜ ለትራምፕ ቢትኮይንም በዚህ መልኩ ሊዋዥቅ ችሏል። የዚህ ግጥምጥሞሽ ደግሞ አስቀድሜ ባሳወኩት መሰረት ለአራተኛ ጊዜ እየፈተነው ያለው የአሴንዲንግ ቻናል እንደሬዚስታንስ ሆኖ የመለሰበትን ሁነት መመልከት ችለናል። ገበያው በጣም ከሚገባው በላይ ቮላታይል ስለሚሆን በሚቀጥሉት 36-48 ሰዓታት ልምድ የሌላችሁ ቤተሰቦች ትሬድ ባታደርጉ ምክሬ ነው። ካደረጋችሁም በጣም በጣም በጣም ጥንቃቄ የተሞላበት ይሁን። ምንም አይነት ነገር ሊፈጠር ይችላል።

https://www.tradingview.com/x/b0FuCbs6/


🔖በጥንቃቄ ይነበብ፡

በተቻለኝ መጠን በእነዚህ ኮይኖች ዙሪያ የየራሳቸውን ጥናት አድርጌ እመጣላቹሀለው። መረጃዎቹ ጠንካራ ከሚባል የinsider የክፍያ ግሩፕ የወጣ ሲሆን ለናንተ የለቀኩበት ምክንያትም እያንዳንዱ የተጠቀሱ ፕሮጀክቶች በረጅም ጊዜ እቅድ ውስጥ ገዘፍ ያሉ ትርፎችን ሊያስገኙን እንደሚችሉ ስለማምንባቸውና ቀደም ሲልም የራሴን ጥናት ያደረኩባቸውም ጭምር በመሆናቸው ነው። በተቻላችሁ ካሁኑ ግዙ ባልላችሁ እንኳን በተለይ ማርኬት ካፓቸው ጥሩ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ሪስካቸው ዝቅ ያሉ ኮይኖች በተሻለ ጥሩ እምርታን ሊያሳዩ የሚችሉና አልት ሲዝኑ ሲጀምርም በቀጥታ ጥሩ እንቅስቃሴን ያሳያሉ ተብለው የሚጠበቁ በመሆናቸው ጥሞና በመስጠት ትከታተሉዋቸው፤ የራሳችሁንም ቴክኒካልም ሆነ ፈንዳመንታል ጥናት ታደርጉባቸው ዘንድ ለመጠቆም ወደድን።

⚠️ማሳሰቢያ ፡ በዚህ ልጥፍ ላይ የተመለከተው መረጃ ለትምህርታዊ ውይይት ግብዓትነት የቀረበ የፀሀፊውን የግል ሀሳብ ብቻ የያዘ እና በምንም አይነት ሁንት ፈፅሞ እንደፋይናንሳዊ ምክር ተወስዶ ያለግል ጥናት ኢንቨስት የማድረግ ምክር እንዳልሆነ ለማሳሰብ እንወዳለን።


The crypto total market cap excluding $BTC and $ETH looks so strong on the monthly. The inaguration of Donald Trump and yet further positive notes from the FOMC in addition to the resigning of the SEC head makes the month super bullish. Be ready for the ALT super cycle.


Tiktok award live stream 2024 Don't miss 🔥🥂




ZOO አዲሱ የX-Empire ፕሮጀክት...

✅| ምትሰበስቡት ነጥብ ቀጥታ ወደ ቶክን ይቀየራል
✅| ፕሮጀክቱ ለጥቂት ግዜ የሚቆይ ስለሆነ አያሰላቻም
✅| አጨዋወቱ እንስሶችን በተሰጣችሁ Feed መመገብና Upgrade ማድረግ ነው
✅| ብዙ ሰው ስላልበዛበት በግዜ ብትጀምሩ ይመረጣል
✅| አጨዋወቱን በቪዲዮ በቅርብ ግዜ ዉስጥ እንለቅላችኋለን

ለመጀመር 🫴🫴🫴🫴
http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref5657767633

Channal name
https://t.me/XE_combo




👆 #_Zoo አዲስ airdrpo መቶላችዋል።
ቀድማቹ ጀምሩት ቀዳሚ ሁሌም ተጠቃሚ ነው

አሰራሩ በጣም ቀላል ነው👇
👇

1--መጀመሪያ Animal ምትገዙበት coin እንዲኖራቹ
--- taskችን ሰርታቹ ጨርሱ
---የቻላችሁትን ያህል ሰው invite አድርጉ
--daily reward በየቀኑ እየገባቹ check in ውሰዱ
(point ብዛት እንዲሰጣቹ)

ZOO ይሄንን airdrop ምታስጀምሩ #_join_telegram ሚለውን  task ካልሰራቹ 0 ነው ሚሰጠው።
👉 #_task ሚለው ውስጥ ገብታቹ
#_join_telegram ሚለውን task ስሩ እና #_check_actione ሚለውን ተጭናቹ 1000 zoo #_claim አድርጉት በቀይ ያከበብኩባቸውን

ገና መጀመሩ ነው ብዙዎች እየሰሩት ነው
Start ጀምሩት በትኩሱ👇


ZOO አዲሱ የX-Empire ፕሮጀክት...

✅| ምትሰበስቡት ነጥብ ቀጥታ ወደ ቶክን ይቀየራል
✅| ፕሮጀክቱ ለጥቂት ግዜ የሚቆይ ስለሆነ አያሰላቻም
✅| አጨዋወቱ እንስሶችን በተሰጣችሁ Feed መመገብና Upgrade ማድረግ ነው
✅| ብዙ ሰው ስላልበዛበት በግዜ ብትጀምሩ ይመረጣል
✅| አጨዋወቱን በቪዲዮ በቅርብ ግዜ ዉስጥ እንለቅላችኋለን

ለመጀመር 🫴🫴🫴🫴
http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref5657767633


በአዲሱ የቻናላችን ለውጦች የመጀመሪያው ኤርድሮፕ 👉 Zoo ኤርድሮፕ

ትላንት የተጀመረ አዲስ ኤርድሮፕ ነው ። በዚህ ኤርድሮፕ የሚሰጣቹ ቀጥታ ቶክኑ ከመሆኑ ባለፈ ለአጠቃቀም ቀለል ያለ ሆኖ ኢንቨስት ማድረግ ለሚፈልግም ለማይፈልግም ኤርድሮፑን መጀመር ያስችላል ነው

Zoo ኤርድሮፕ በተለያዩ አውሬዎች ማለትም አንበሳ እና መሰል የዱር አራዊቶች በተሰጣቹ Animal Feed በፕሮፊት ፐር ሃወር ቶክን መሰብሰብ ነው

ምሳሌ ስትጀምሩ 1000 animal feed ተሰጥቷቹ ከታስክ ጭምር በምታገኙት ኤሊ ፓሮት እና ቀበሮ ብትገዙ እሱን እያሳደጋቹ ሌላም እየጨመራቹ ብዙ ቶክን መሰብሰብ ትችላላቹ

ብዙ ቶክን መሰብሰብ ለምትፈልጉ ብዙ Animal feed ለማግኘት በተለያዩ የገንዘብ አማራጭም በስታር ማሳደግ ትችላላቹ

Daily check በየቀኑ Animal feed ይሰጣል + Riddle of the day በየ ቀኑ 1,000 Feed ይሰጣል

የተለያየ ስልክ ያላቹ ባላቹ ስልክ ብትጀምሩት ጥሩ ነው የሌላቹ ኋላ የተወሰነ ኢንቨስት እያያቹ ሁኔታውን ብታደርጉም መልካም ነው

ለመጀመር 👉  http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref5657767633


Telegram premium ⭐
የሆናቹህ በዉስጥ አናግሩኝ

ZOO አዲሱ የX-Empire ፕሮጀክት... ፈልጌ ነዉ አናግሩኝ በዉስጥ Card ሽልማት አለዉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Anti_Lebeh


ZOO አዲሱ የX-Empire ፕሮጀክት...

✅| ምትሰበስቡት ነጥብ ቀጥታ ወደ ቶክን ይቀየራል
✅| ፕሮጀክቱ ለጥቂት ግዜ የሚቆይ ስለሆነ አያሰላቻም
✅| አጨዋወቱ እንስሶችን በተሰጣችሁ Feed መመገብና Upgrade ማድረግ ነው
✅| ብዙ ሰው ስላልበዛበት በግዜ ብትጀምሩ ይመረጣል
✅| አጨዋወቱን በቪዲዮ በቅርብ ግዜ ዉስጥ እንለቅላችኋለን

ለመጀመር 🫴🫴🫴🫴
http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref5657767633

Показано 20 последних публикаций.