X-Shop


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Продажи


ድርጅታችን የህትመት እና የማስታወቂያ ዕቃዎችን በቅናሽና በብዛት ያቀርባል:: ከነፃ ዴልቨሪ ጋር ::
ይደውሉልን
0902990000 - ቦሌ ሾውሩም
0978032252- ፒያሳ ሱቅ
0903212266- ሜክሲኮ ሱቅ
0955112233 - የሽያጭ ማእከላችን
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Продажи
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ኤም ዲ ኤፍ  ፍሬም 20 በ 20 (MDF frame 20*20)


ለሰብሊሜሽን ህትመት የሚሆኑ የፎቶ ፍሬማችን የተዋቡ ቅርፅ ያላው ሲሆኑ በጣም ጥራት ያላቸው ለጥቅስ እና ለፎቶ ህትመቶች ተመራጭ ነዉ።


ለበለጠ መረጃ
0978032252-Bole Branch(showroom)
0902990000-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ፕሎተር ማሽን 130 እና 72 ሴሜ (Plotter machine 130 and 72 cm)


ፕሎተር ማሽን የተለያዩ እስቲከሮችን߹ፍሮስትድ ማቴርያሎችን እና የቲሸርት ከትአውቶችን በጥንቃቄ ለመቁረጥ የሚያግዝ ሁነኛ መሳሪያ ሲሆን በ 1 ሜትር ከ30 ሴንቲ ሜትር  እና 72 ሴሜ የመቁረጫ መጠን ቀርበዋል፡፡


ለበለጠ መረጃ
0978032252-Bole Branch(showroom)
0902990000-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


MAGIC MUG ማጂክ ማግ (Magic mug)

ማጂክ ማግ የተለያዩ የድርጅት አርማዎች፣ ፎቶዎች አልያም ሌሎች የጽሁፍ ይዘቶችን ለማተም የሚያስችል ከሴሬሚክ የተሰራ የማግ አይነት ሲሆን ሙቅ ውሀ ሲገባበት ሲነካው ከለር የሚቀይርል ዩኩባያ መሆኑ ተአምረኛ አድርጎታል፡፡ የመያዝ እቅሙ 300 ሚሊ ሊትር ሲሆን 175 በ 85 ሚሊ ሜትር የህትመት ቦታ ያለው የማግ አይነት ነው፡፡



ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


እንኳን ለከተራ እና  ለብረሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ::

ዛሬ በዓሉን  በማስመልከት ሱቆቻችን እስከ 6 ሰዓት ብቻ ክፍት እንደሚሆን ልናሳውቅ እንወዳለን።

መልካም ቀን ተመኘን!


Xshop


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
School Stamp/ የ ትምህርት ቤት ማህተም

በትምህርት ቤቶች አስተማሪዎች የልጆች ደብተር ላይ በቀላሉ የልጆችን ውጤት ለወላጆች መልእክት የሚያደርሱበት ማህተም ነው:: አንዱ ሴት 8 ዲዛይኖች አሉት::  ወላጆችም ልጆቻቸውን ለማበረታታት ሊጠቀምቡት ይችላሉ:: ትምህርት ቤት ደንበኛ ካሎት እስቲ ይኸን ቪዲዩ ያሳዩት

መልካም ቀን ተመኘን


ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ጥያቄ እና መልስ

ህትመት በማን እና መቼ ተጀመረ?

የትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለመለሱ 2 የቻናላችን ተከታዮች የሞባይል ካርድ ስጦታ እንልክላቸዋለን።

መልካም ዕድል 😊
P.s No editing is allowed!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሰብሊሜሽን ኮፍያ/Sublimation cape

በቀላሉ የሰብሊሜሽን ህትመት የሚቀበሉ ኮፍያዎች በተለያያዩ የቀለም አይነቶች ይዘንላቹ ቀረበናል በአረንጓዴ, ቢጫ, ሰማያዊ እና በነጭ የቀለም አማራጮች



ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ኤሌክትሪክ ወረቀት መቁረጫ (electric paper cutting machine)



የኤሌክትሪክ ወረቀት መቁረጫ፣ እስክ 40ሚሜ ውፍረት ያላቸውን ወረቀቶችን ለመቁረጥ  የሚረዳ የዴስክቶፕ መቁረጫ ወረቀት ማሽን


ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ነጭ ማግ / White Mug

ነጭ ማግ የድርጅት አርማ የሚታተምበት ወይም ፎቶዎች ማተም የሚቻልበት የሴራሚክ ኩባያ
መጠን: 300 ሚሊ ሊትር
የህትመት ቦታ: 175 ሚሜ x 85 ሚሜ

ለበለጠ መረጃ
0903212266 -Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0902990000-Mexico Branch
@XShopAdd


Slate frame semi circle/  የድንጋይ ፍሬም ከፊል ክብ
ከተፈጥሮ ድንጋይ የተሰሩ ውብ የሆኑ  ፎቶዎችን ለማተም የሚረዱን ባለ ማስቀመጫ የፎቶ ፍሬም አይነት ሲሆኑ የሰብሊሜሽን ህትመትን የሚቀበሉ ውብ እና ተመራጭ ፍሬሞች ናችው፣ የህትመቱን ጥራትን እንደጠበቁ ረጂም ግዜ የሚቆዩ በመሆናቸው እጅግ ተመራጭ ያደርጋቸዋል።
የህትመት ቦታ ፤ 19 ሴሜ በ 21 ሴሜ
ለበለጠ መረጃ
0902990000 -Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266 -Mexico Branch
@XShopAdd


ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን

ዛሬ ቀን 03 ጥር 2017 በሁሉም ሱቆቻችን አስክ 6 ሰዓት ብቻ የምንሰራ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን :: ሰኞ እርሶን ለማገልገል ዝግጁ ሆነን እንጠብቆታለን::


መልካም ቀን ተመኘን


Xshop


ፍላሽ ስታምፕ ማሽን (Flash stamp machine)


ፍላሽ ስታምፕ ማሽን የድርጅት አርማ ያላቸውን ሶስት ማህተሞች በአንድ ጊዜ ለመቅረፅ የሚያስችል ማሽን ሲሆን߹በፍላሽ ቴክኖሎጂ አማካኝነት ደረጃቸውን የጠበቁ ማህተሞችን በፍጥነት ሰርቶ ያወጣልናል፡፡


ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd




ጥያቄ እና መልስ

የራስተር ምስል ምንድነው? እና ብዙ ጊዜ ለምን ለምን ስራዎች ጥቅም ላይ ይውላል?

የትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለመለሱ 2 የቻናላችን ተከታዮች የሞባይል ካርድ ስጦታ እንልክላቸዋለን።

መልካም ዕድል 😊
P.s No editing is allowed!


ዩቪ ዲቲኤፍ ፊልም A እና B(UV DTF Film 30 100 A+B)


ሎጎዎች፣ ወይም ለተለያዩ ዲዛይኖች፣ በብርጭቆዎች እና በሌሎች ደረቅ እቃዎች ላይ ለማተም የሚረዳን ዩቪ ዲቲኤፍ ፊልም!



ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ውድ ቤተሰቦች፣

በመላው የ ድርጅታችን ሰራተኞች ስም ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ አስደሳች እና ሰላማዊ የገና በዐል እንዲሆንልን ምኞታችንን እናቀርባለን። ይህ የበዓላት ወቅት ሰላምን፣ ደስታን፣ እና ስኬትን ያምጣልን።

የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ሱቆቻችን ዛሬ እና ነገ እንደሚዘጉ ልናሳውቆ እንወዳለን።

ከሐሙስ ጀምሮ በ አዲስ መንፈስ ልናገለግልዎ ዝግጁ ሆነን እንጠብቆታለን። መልካም ገና የገና በዓል ይሁንላችሁ!

Xshop


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Slate frame semi circle/ የድንጋይ ፍሬም ከፊል ክብ


ከተፈጥሮ ድንጋይ የተሰሩ ውብ የሆኑ ፎቶዎችን ለማተም የሚረዱን ባለ ማስቀመጫ የፎቶ ፍሬም አይነት ሲሆኑ የሰብሊሜሽን ህትመትን የሚቀበሉ ውብ እና ተመራጭ ፍሬሞች ናችው፣ የህትመቱን ጥራትን እንደጠበቁ ረጂም ግዜ የሚቆዩ በመሆናቸው እጅግ ተመራጭ ያደርጋቸዋል።

የህትመት ቦታ ፤ 19 ሴሜ በ 21 ሴሜ




ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እንዴት አርፍዳችሆል?

ቢዝነስ ሁሌም በለውጥ እና በእድገት ላይ እንዳለ ይታወቃል ከዚህ ለውጥ ጋር ለመጎዝ ዛሬ የምንወስደው ስልጠና ስላለን ሁሉም ሱቆቻችን ዝግ እንደሚሆኑና ሰኞ እርሶን በተሻለ ልናገለግሎ ዝግጁ ሆነን እንጠብቆታለን::

መልካም ቀን ተመኘን

Xshop


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሮልአፕ / Rollup

ለአያያዝ ቀላል - ትኩረትን የሚስብ - ከአልሙኒየም የተሰራ ቋሚ የማስታወቂያ ምልክቶች
የህትመት ቦታ: 85 ሴሜ x 200 ሴሜ

በ ስታንዳርድ አና በ ፕሪሚየም የቀረቡ

ለበለጠ መረጃ

0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd

Показано 20 последних публикаций.