ማባከን አይደለም፤ብልቃጡን መስበሬ
መቦዘን አይደለም ፤ አንተጋር መክረሜ
ሞኝነት አይደለም ፤ ሽቱዉን ማፍሰሴ
ውብ እግሮችህን ፤ በእንባ ማራሴ
ምህረት ተደርጎልኝ ፤ በፀጉሬ ማበሴ
ማባከን አይደለም ❤️❤️❤️
✨ @yeadonaimedia ✨
✨ @yeadonaimedia ✨
መቦዘን አይደለም ፤ አንተጋር መክረሜ
ሞኝነት አይደለም ፤ ሽቱዉን ማፍሰሴ
ውብ እግሮችህን ፤ በእንባ ማራሴ
ምህረት ተደርጎልኝ ፤ በፀጉሬ ማበሴ
ማባከን አይደለም ❤️❤️❤️
✨ @yeadonaimedia ✨
✨ @yeadonaimedia ✨