በሶስት ብር ፌስታል~የሺህ ብር አስቤዛ፤
ሊያውም ዘይት ስኳር~ጠፍቶ ሳይገዛ ፤
እያጉረመረመ~የደሞዙን ሲሶ~ሸኘ እንደዋዛ ።
በሀሩሩ ጸሀይ~ከታኪሲ እንደገባ~በሀሳብ ነጎደ፤
ከሀሳብ ሲነቃ~ሰፈሩን አልፎታል~በጣም ተናደደ ፤
እዚ ወራጅ አለ~በሩን ክፈትልኝ~ብሎ እያበደ ፤
ልክ ሲቆምለት ~እየተበሳጨ~ተንደርዶ ወረደ።
በኪሱ በቀረው~እዴት እንደሚሆን~መላ እየዘየደ፤
የአፋ ማሟሻ~የአንድ ወር ቀለቡ~ከታክሲውጋ ሄደ ።
🙊🙊🙊🙉🙉🙉🙈🙈🙈
@YETBEB_BET @YETBEB_BET
ሊያውም ዘይት ስኳር~ጠፍቶ ሳይገዛ ፤
እያጉረመረመ~የደሞዙን ሲሶ~ሸኘ እንደዋዛ ።
በሀሩሩ ጸሀይ~ከታኪሲ እንደገባ~በሀሳብ ነጎደ፤
ከሀሳብ ሲነቃ~ሰፈሩን አልፎታል~በጣም ተናደደ ፤
እዚ ወራጅ አለ~በሩን ክፈትልኝ~ብሎ እያበደ ፤
ልክ ሲቆምለት ~እየተበሳጨ~ተንደርዶ ወረደ።
በኪሱ በቀረው~እዴት እንደሚሆን~መላ እየዘየደ፤
የአፋ ማሟሻ~የአንድ ወር ቀለቡ~ከታክሲውጋ ሄደ ።
🙊🙊🙊🙉🙉🙉🙈🙈🙈
@YETBEB_BET @YETBEB_BET