#በዚ_ሰአት_አራዳ_ማነው?
☞አራዳማ አካባጅ ነው😍
☞ጨብጠኝ አተካብድ #እምቢ
☞አረ ማክሱን አውልቅ አታካብድ #እምቢ
☞ጓንት አያድንህም አታካብድ #እምቢ
☞እንደ ሴት ቤት አትጎለት ፈታ በል #እምቢ
☞እዚኮ ምንም የለም ባንራራቅም ችግር የለውም #እምቢ
☞ሀበሻን ጀርምና ጀርመን አይገለውም እጅህን አትፈትገው #እምቢ
☞ፆሙን ትተክ ምግብ ብላ ይከላከልልካል #እምቢ
☞ሞት ላይቀርልህ ከመስገድና መፀለይ መጨበስ መፍታታት ይሻላል #አረ_እምቢ
በዚ ሰአት #አራዳ ማለት ሁሉንም ጥንቃቄ በማድረግ:-
#እራሱን ✔️
#ቤተሰቡን ✔️
#ወዳጁን ✔️
#ወገኑን /አምሳያ ፍጡሩን/ በሙሉ የጠበቀ ነው ✔️
#አስተውለን_እንራመድ🙏
#ፈጣሪ_ከዚህ_አስፈሪ_ወረርሽኝ_ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
✍ @VIVA_SURA ✍
@YETBEB_BET @YETBEB_BET
☞አራዳማ አካባጅ ነው😍
☞ጨብጠኝ አተካብድ #እምቢ
☞አረ ማክሱን አውልቅ አታካብድ #እምቢ
☞ጓንት አያድንህም አታካብድ #እምቢ
☞እንደ ሴት ቤት አትጎለት ፈታ በል #እምቢ
☞እዚኮ ምንም የለም ባንራራቅም ችግር የለውም #እምቢ
☞ሀበሻን ጀርምና ጀርመን አይገለውም እጅህን አትፈትገው #እምቢ
☞ፆሙን ትተክ ምግብ ብላ ይከላከልልካል #እምቢ
☞ሞት ላይቀርልህ ከመስገድና መፀለይ መጨበስ መፍታታት ይሻላል #አረ_እምቢ
በዚ ሰአት #አራዳ ማለት ሁሉንም ጥንቃቄ በማድረግ:-
#እራሱን ✔️
#ቤተሰቡን ✔️
#ወዳጁን ✔️
#ወገኑን /አምሳያ ፍጡሩን/ በሙሉ የጠበቀ ነው ✔️
#አስተውለን_እንራመድ🙏
#ፈጣሪ_ከዚህ_አስፈሪ_ወረርሽኝ_ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
✍ @VIVA_SURA ✍
@YETBEB_BET @YETBEB_BET