የኛ ቀልዶች ||™😁


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤩
Owner ፦ @Wolde_28

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций




ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ
😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏


#HABESHA_movie
#ዳይሬክተሩ : - ልክ ቀረፃው ሲጀምር አንበሳው ይፈታል ከዛ አንተን ማባረር ይጀምራል አይዞህ እስክሪፕት ስለሆነ አንበሳው አይበላክም.

#ተዋናይ እሺ ግን አንበሳው እስክሪፕቱን አንብቦታል🫣


Checkup


የ80 ዓመት አዛውንት ለጠቅላላ የጤና ምርመራ (Checkup) ሆስፒታል ይሄዱና

👨‍⚕ሃኪማቸው :-“እንዴት ነው ጤንነትዎ🙂?” ሲል ይጠይቃቸዋል፡፡

👴ሽማግሌውም :-“በጣም ጤና ነኝ
.
.
እንደውም የ18 ዓመት ኮረዳ👰 አግብቼልህ አርግዛልኛለች ልጅ ላገኝ ነው  መታደል ነው አይደል☺️☺️?” ይሉታል  ለሃኪሙ፡፡

ሀኪሙ 👨‍⚕ነገሩ 🤔አልተዋጠለትምና ትንሽ ....ሲያስብ ከቆየ በኋላ
.
👨‍⚕ሃኪማቸው:-“አንድ🙁 ታሪክ አስታወሱኝ” በማለት ይነግራቸዋል፡፡
.
.
.....“አንድ እኔ የማውቀው አደን የሚወድ ሰውዬ ነበር፡፡ በቃ የአደን ነገር ጨርሶ አይሆንለትም፡፡ አንድ ቀን ለአደን ሲወጣ ታዲያ ጠብመንጃውን አነሳሁ ብሎ ዣንጥላውን ይዞ ይወጣል፡፡ ገና ጫካ ውስጥ እንደገባም ከየት መጣ ሳይባል አንድ የተበሳጨ ድብ ፊትለፊቱ ገጭ ይልበታል፡፡ ከመቀፅበት ዣንጥላውን እንደጠመንጃ አስተካክሎ ድቡ ላይ ያነጣጥርበትና እጀታውን ይጫነዋል ድቡ ወዲያው መሬት ላይ ጠብ ይላል” አላቸው ሃኪሙ፡፡
.
.
👴ሽማግሌውም:- “ይሄማ🙄😳😳 ሊሆን አይችልም😵! ድቡ ላይ የተኮሰው ሌላ ሰው መሆን አለበት!” 🤔አሉ – ጮክ ብለው፡፡ 🗣
.
.
👨‍⚕ሀኪሙም :-“የእርስዎም ነገር እኮ እንደዚያ መስሎኝ ነው” አላቸው፡፡


እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለዉን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና እንደተናገረ ተነስቷልና በዚህ የለም የተኛበትን ስፈራ ኑና እዩ።
ማቴዎስ 28÷5

እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁልን።
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምን ያድርግልን።🙏
🙏


ሰላም  የቻናሌ ቤተሰቦች👋

በትርፍ ሰአትም ሆነ እንደ ዋና ስራ አድርጎቹ በመስራት በትርፍ ጊዜው ቢዝነስ ሰርቶ ትርጉም ያለው ገቢ ለማግኘት ፍላጎት ያለው ሰው ካለ  ኑ አብረን ሰርተን አብረን እንደግ 👍ስራው የ ማስታወቂያ እና ሽያጭ ሰራ ነው።  ዋና መስሪያ ቤታችን አ.አ ነው ነገር ግን በመላው ኢትዮጵያ 18 ቅርንጫፍ አለን። 

ስራ ሰርተህ ገቢህን  መጨመር ብሎም እያደገ የሚሄድ ትርጉም ያለው ህይወት መኖር የምትፈልግ ከሆነ አብረን እንስራ ነው እምለው ።

ከፈልጋቹ 👉
@Aker_28 ወይም 0931069974 ይደውሉ
ስም፡ ስልክ፡ መኖሪያ አድራሻ ላክልኝ እደውላለሁ።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
TELEGRAM PREMIUM
 
      የ 1  አመት
⭐️  
      የ 6  ወር
⭐️ 
       የ 3  ወር
⭐️ 

በተመጣጣኝ ዋጋ ማስሞላት የምትፈልጉ @wolde_28 አናግሩኝ ✌️
 


Bio 9 ይባላል
 
በውስጡ 9 ግብአቶችን ይይዛል

CASTOR, TEE TREE , STINGING OIL, LAVENDER......

👉 የተደፈነ ቆዳን ይከፍታል ።

👉 ድርቀትን ይከላከላል


👉የፀጉሮ ህዋሳትን ያበረታታል፣ ይንከባከባል እንዲሁም ያጠናክራል።

👉 ሃይድሬትስ፣ ሁኔታዎች እና ለስላሳ ፀጉር ለመተዳደር።

👉የተሰነጠቀ ፀጉርን እና የፀጉር መሰባበርን ይከላከላል።

👉 የራስ ቆዳዎ ዘይቶችን በተፈጥሮ እንዲመረቱ ይረዳል።

👉የራስ ቆዳን ማሳከክ እና ብስጭት ይረዳል።

👉  ፎሮፎር ቆሮቆር መሳከክ መቃጠል ይከላከላል።

👉 ጤናማ ፀጉር እንዲኖር ይረዳል፡ ፡

ለሁሉም አይነት ፀጉር የሚሆን የተፈጥሮ  ምርት ነው


Order now
ይደውሉ👉 +251975774549

📨•➤ @Loi_sira👈 አናግረኝ


🧑‍🦯#ሁለት👨‍🦯 አይነስውራን እርስ በ እርስ
እየተደባደቡ ሰወች ተሰብስበው
ሊገላግሏቸው ሲሞክሩ እምቢ
አልላቀቅ ይላሉ 🤛🤜

በዚ ግዜ አንዱ ገላጋይ እንዲላቀቁ
ብሎ ምን ቢል ጥሩ ነው

እረ!!.... አንደኛው ሰውዬ ጩቤ  ይዞዋል ያዙት ሲል ሁለቱም ተላቀው  እየሮጡ ሄዱ 🏃🏾‍♂️🏃🏾‍♂️🏃🏾‍♂️😁😄😂


list day ሳጠብቁ በየሳምንቱ 1$ ጀምሮ እስከ 200$ በላይ መስራት ትችላለህ የተረጋገጠ ቶሎ ሚከፍል Airdrop ነው Lucy gems ይባላል። በጭራሽ ሊያልፋቹ አይገባም

ለመጀመር ⬇️⬇️

https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=HQUh1yzz93RxmD1ia1ZQJieWyayc6ghAQbN4j22GhmmDD


🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇


Репост из: Profile picture
🤣 በቅርቡ ተከፍቶ የስንቱን ቀልብ 😱የሳበው የምንጊዜም ምርጡ ኢትዮ ሳቅ በሳቅ ቻናል❤️
😂 ተቀላቀሉ ትወዱታላቹ✌️😂😂👇👇👇

😏https://t.me/+_0XA7pd9dNZjZmM0
😏https://t.me/+_0XA7pd9dNZjZmM0




ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ




ፈጣሪ እጅግም ስለሚወደን 24ሰአት/86,400 ሴኮንዶች በቀን ውስጥ ሰጠን።ተመስገን🙏❤
ጊዜን መመለስ አይቻልምና እያንዳንዷን ሰኮንድ በንቃት እንጠቀምበት ።
በቀን ውስጥ 86,400 ሴኮንዶች አሉኝ ተመስገን🙏❤🤲።
እያንዳንዱ ሴኮንዶች ለኔ ይሰራሉ።ያስባሉ።
ደስተኛና ባለውለታ ነኝ
ጸዴ ማክሰኞ


መምህርት: የኢራቅ ፕሬዝዳንት ማን ነው ?
.
አቤ: አላቀውም
.
መምህርት: ጥናት ላይ ትኩረት ማድረግ አለብህ !
.
አቤ: ቲቸር ጥያቄ ልጠይቅሽ
.
መምህርት: ይቻላል
.
አቤ: ፍቅርተን ታውቂያታለሽ ?
.
መምህርት: አላውቃትም ምነው
.
አቤ: ባልሽ ላይ ትኩረት ማረግ አለብሽ !😳😳😳


ሴትዮዋ "አመሰግናለሁ" ብለዉ ከታክሲ ሲወርዱ ባለታክሲዉ "ምስጋና ኪስ አይገባም" ሲል ሴትዮዋ ቀበል አርገዉ

       "#እሺ_ሌባ_ይስጥልኝ" አላሉትም 😂

ደግሞ አልገባኝም የሚል አይጠፋምኮ
               #የገባው 👍


ግን ለምን ይሆን ማታ እንቅልፍ የማይወስደኝ ብዬ ልቤን ስጠይቀዉ

ምን ብሎ ቢመልስልኝ ጥሩ ነዉ |

ፍቅር እንደያዘህ አታስመስል
ቀን ስለ ተኛህ ነው 😂


#ደነዝ መሆኔን ያወቅኩት ...

ለ #maths ፈተና በ #calculator ፋንታ የቲቪያችንን ሪሞት ይዤ የሄድኩ ቀን ነው።🙈

Показано 20 последних публикаций.