ውድ ቤተሰቦቻችን በመጨረሻ ይህን እናስታውሳችሁ...
ነገ በፈረንጆች ኤፕሪል 1(አፕሪል ዘፉል) የሚባለውና ብዙ ሰዎች የሃሰት መረጃዎችን እየለጠፉ ሰዎችን የሚያስደነግጡበት ቀን ነው ፤ ይህ እጅግ አስቀያሚ ባህል በእኛም ሃገር እየተለመደ መጥቷል ፤ ስለዚህ ከ ዛሬ ለሊት ጀምሮ ሰዎች ያልሆነ ነገር አውርተው እንዳያስደነግጧችሁ ከወዲሁ ማሳሰብ እንወዳለን።
ይህን መረጃ ሼር በማድረግ ወዳጆን እንዳይሸወደ፣ እንዳይደነግጥ ያስታውሱት።
ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንመኝላችኃለን!
ሰናይ ምሽት
🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹@YEHEM_ALE1🌹