ከእለታት በአንዱ ቀን እናታችን ዓኢሻ ነብዩን "የአላህ መልእክተኛ ሆይ صلى الله عليه وسلم ሁሉም ባለቤቶችዎ የእናትነት ማቀማጠያ ስም አላቸው። እኔ ብቻ ነኝኮ የኩንያ ስም የሌለኝ" ብላ ጠየቀቻቸው። ነብዩም صلى الله عليه وسلم በ ኡሙ ዐብዲላህ ይጠሯት ጀመር።
በተጨማሪም ያ ዓኢሹ
ያ ሁመይራእ እያሉም ይጠሯታል።
በተጨማሪም ያ ዓኢሹ
ያ ሁመይራእ እያሉም ይጠሯታል።