ዜና አርሰናል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


እስካሁን ጠብቀናል ነገር ግን ሳላህ የሊቨርፑል ደጋፊዎችን ተማፅእኖ ሰምቶ ዘንድሮ ከቤተሰቡ ጋር ክሪስማስ እያሳየ የሚያሳይ ፎቶ ፖስት ሳያደርግ ቀርቷል።

ነገር ግን ደስ የሚለው ነገር ሳላህ ከቡድኑ ጋር ክርስማስ ሲያከብሩ የሚያሳይ ቪዲዮ እና ፎቶ በሊቨርፑል አካውንት ተለቀዋል።

ምን ታስባላችሁ የሳላህ እርግማን ዘንድሮ ይኖራል ወይስ ይሰበራል !?

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ከሁለት አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በገና ወቅት አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ ሳይቀመጥ ቀርቶአል፤

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

8k 0 1 13 210

BREAKING | አርሰናል በተጎዳው ቡካዮ ሳካ ምትክ ራንዳል ኮሎ ሙአኒን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

(Simon Collings - Standard Sport)

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL

12k 0 0 64 351

• አርሰናል ዮኬሬስን ለማስፈረም ከሚደረገው ፊክክር ራሱን አገለሏል።

[caughtoffside]

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL


ቶማስ ፓርቴ 🎅🎄 ❤️

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL


''captain ''

🫶
34

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ፔር ሜርትሳከር

"የቡካዮ ሳካን ቦታ መተካት የሚችለው ኤታን ንዋኔሪ ነው።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ቡካዮ ሳካ ከክሪስታል ፓላስ ጨዋታ በፊት ባለፈው ሳምንት የተናገረው

“ባለፉት ሁለት የውድድር አመታት ለሊጉ ዋንጫ ተፎካክረናል እናም በጣም ተቃርበን ነበር። ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ ተመልሰናል እናም አሁን እዚያ ውድድር ላይ የተወሰነ ልምድ አለን ስለሆነ ለእያንዳንዱ ዋንጫ ለመወዳደር ዝግጁ እንደሆንን ይሰማናል። በእርግጥ ቀጣዩን እርምጃ ለመራመድ እና በዚህ አመት የሆነ ነገር ለማሸነፍ እንሞክራለን።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


በዚህ ሳምንት አሸናፊዎች እንኳን ደስ አለዎት! 🎉 አስደናቂው ሻምፒዮናችን እዚህ አለ! 🍿🤩 እንዴት አስደሳች ጉርሻዎችን እና ገንዘብ መልሰው ማግኘት እንደሚችሉ ይመልከቱ። እንዳያመልጥዎ!

ድህረ ገጻችንን አሁን ይጎብኙ፡ https://www.easybet.et ❤️

እድልዎን በቴሌግራም ቦት ይሞክሩት፡ @easybetet_bot

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/+TqLwnoSofDVlNTY0 ❤️

ለልዩ ዝመናዎች በ Instagram ላይ ይከተሉን፡ https://www.instagram.com/easybet_et/።

በ Facebook ላይ ከእኛ ጋር ይገናኙ: https://www.facebook.com/61559164654164.

እና በTikTok ላይ እኛን መመልከትዎን አይርሱ https://www.tiktok.com/@easybet_et

እርስዎን ለማየት በጉጉት እንጠባበቃለን!


🚨🚨 በነፃ.  በነፃ.   በነፃ 🚨🚨

የገና በአልን ምክንያት በማድረግ እስከ ታህሳስ 28 ከእኛ ሱቅ ማንኛውንም ኦርጅናል ማሊያ ገዝተው ከጀርባ ስምና ቁጥር ማፃፍ ሲፈልጉ ያለ ተጨማሪ ክፍያ በነፃ እንፅፍላችዃለን❗

💰 የማሊያዎቻችንን ዋጋቸውን፣ አድራሻ እና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ
✍ ከአዲስ አበባ ውጪ በ24 ሰአት ውስጥ እንልካለን

0955015555 / 0955025555


               👉ይሄን_ይጫኑ 👈

@emartzonsportswear


በአፍሮስፖርት አዝናኝ የቨርቹዋል ጨዋታዎች እየተጫወታችሁ በሽልማቶቹ ተንበሽበሹ!

ወደ ድህረ ገጻችንን👉https://bit.ly/3M9qBIw በመሄድ እየተዝናናችሁ አሸናፊ ሁኑ!

አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok
Website


KAA BOOOOM 100 ሺህ ብር እንደ ቀልድ  በ BETTING ብቻ😱😱😱🥳🥳🥳🥳🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

🙏ሰላም እንደምን ናችሁ ዛሬ አንድ አዲስ እና በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ የቤቲንግ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው።

የቻናሉ ስም Winner bet ሲሆን የቻናሉን ሊንክ ከስር አስቀምጬላቹሀለው ገብታቹ ሙሉ INFORMATION ማግኘት ትችላላችሁ..

‼️ራሳችሁን ለአጭበርባሪ እና ራስ ወዳድ Tipster ከማጋለጣችሁ በፊት ይህን ቻናል አይተው ይፍረዱ👇👇👇👇👇

https://t.me/+EWr9P2nPNshlMTQ8

https://t.me/+EWr9P2nPNshlMTQ8


ይህን ማልያ ስትመለከቱ ወደ ጭንቅላታችሁ የሚመጣው የመጀመርያዉ ተጫዋች ማነው??

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

17.8k 0 0 213 228

🎙ፋብሪዝዮ ሮማኖ...

🗣"አርሰናል በጥር የዝውውር መስኮት አንድ ነገር ማድረግ እንደሚችል አስባለሁ"።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL


√ የኖቲንገሀሙ ተጫዎች ኦላአይና በዚህ ሰአት የፕሪሜር ሊጉ ምርጥ ተጫዋቾ ማን ነው ተብሎ ሲጢየቅ?

🗣" እኔ ቡካዮ ሳካ እላለው ምክንያቱም እሱ በየጨዎተው ተመሳሳይ ብቃት ነው የሚያሳየው"።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL


📸 Merry Christmas 🎄

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


አብዛኛዎቻችሁ አልገባችሁም ጭራሽ ምን እንደሆነም አታቁም ለማንኛውም እስኪ ላብራራላችሁ!

ይህ ነገር የሊቨርፑል ደጋፊዎች "Mo Salah Christmas Curse" ብለው ይጠሩታል እናም ትርጉሙ የሞ ሳላህ የገና በአል እርግማን እንደማለት ነው! ይህ Curse በአለም አቀፍ የሊቨርፑል ደጋፊዎች የሚታመንበት እና የሊቨርፑል ደጋፊዎች በጣም የሚፈሩት ነው።

ጉዳዩ ምንድነው መሰላችሁ ሳላህ ክሪስማስን ካከበረ አልያም ክሪስማስን እንዳከበረ የሚያሳይ ምስል ፖስት ካደረገ ከዛ በኋላ የሊቨርፑል አቋም ማሽቆልቆል ይጀምራል። ሊቨርፑል እና ሳላ ትልቅ የአቋም መውረድ ይገጥማቸዋል። ይህ ነው እርግማኑ። በዚህ እርግማን 100% የውጪ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ያምናሉ እናም ሳምንቱን ሙሉ ሳላ ክሪስማስ እንዳያከበር በየ ሶሻል ሚዲያው ሲማፀኑት ነበር። የሚገርመው ደሞ የዚህ እርግማን ሳላህ ባከበረ ቁጥር የእውነትም መፈጠሩ ነው...

በ2020 ሳላህ ክሪስማስ እያከበረ ምስል ለቆ ነበር ከዛ በኋላ የተፈጠረው በጣም ከባድ ነበር ለሊቨርፑል በታሪኩ ተሰምቶ በማይታወቅ ሁኔታ በተከታታይ 8 ጨዋታዎች በሜዳው አላሸነፈም ነበር። ምስቅልቅሉ ወቶ ነበር በዛን አመት ሳላህ ይህን በአል ካከበረ በኋላ።

ሳላህ በ2021 በአሉ ሲመጣም እንደዚህ ከቤተሰቡ ጋር እያከበረ ፎቶ ለቆ ነበር ከዛም በቀጣይ ጨዋታ ሳላ ፔናሊቲ ስቶ ሊቨርፑል በሌስተር ተሸነፈ። እናም የሳላህ አቋም በጣም ወርዶ ነበር የአፍሪካ ዋንጫንም በሴኔጋል ተነጠቀ። ሊቨርፑል የሊጉን ዋንጫ ለሲቲ  አሳልፎም ሰጠ። ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ  ላይም አቻ የሚያደርጋቸውን ያለቀለት ኳስ ስቶ ሊቨርፑል የUCL ዋንጫ ተነጠቀ።

ባለፈው አመትም እንዲሁ የምታውቁት ነው ሊቨርፑል ሊጉን በ5 ነጥብ ልዩነት እየመራ ነበር ቀጥሎ የተፈጠረውን አለም ያውቀዋል።

እናም እርግማኑ በአጠቃላይ ይህ ነው እንጂ እናንተ እንዳላችሁት ሙስሊም ስለሆነ አይደለም በነገራችን ላይ ይህ የዘመነ መለወጫ መንደርደሪያ ነው አዲሱን ዘመን ለመቀበል ዋዜማ ነው ለነሱ ነው በአውሮፓውያን ዘመን ቀመር የሚጠቀም ሁሉም ሀይማኖት ሙስሊምም ሆነ ክርስቲያን ሁሉም ዘመኑን የሚለውጠው አዲሱን ዘመን ለመቀበል የሚዘጋቸው ከክሪስማስ ጀምሮ በዚህ ቀን ነው ለዛም ነው ሳላህ የሚያከብረው...ምን ታስባላችሁ ያው እግርኳስን ረጅም አመት የተመለከተ ሰው በCurse ማመኑ አይቀርም ብዙ ጊዜ ተመልክተናል ሲፈጠር ብዙ ነገሮች ሲሰሩ...

ሳላህ ዘንድሮ በአሉን አክብሮ እርግማኑ ይቀጥላል ወይስ ሳላህ የሊቨርፑል ደጋፊዎችን ተማፅኖ ሰምቶ በአሉን ሳያከብር ያልፋል?

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

19.6k 0 24 88 272


18.9k 0 10 13 151

ሙሀመድ ሳላህ Christmas አከበረ?

የገባው ይህን ለምን እንደጠየኩ ኮመንት ላይ አብራሩላቸው😁

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

18.8k 0 7 130 201

We’ll soon have a serious conversation about this guy....Hmmmm

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

18k 0 4 6 224
Показано 20 последних публикаций.