✅የስፔኑ ማርካ ይዞት በወጣው መረጃ አርሰናል ሀሜስ ሮድሪጊውዝ ላይ ፍላጎት እያሳየ ነው ብሏል፡፡
✅ይህ የ28 አመት አማካይ በማድሪድ የመጀመሪያ ተመራጭ መሆን ተስኖታል በሙኒክ የውሰት ቆይታውም የተጠበቀውን ያህል ጎልቶ መውጣት አልቻለም! ሀሜስ አሁን ወደ £36 ሚልየን አከባቢ ይገመታል፡፡
@ZENA_ARSENAL