Фильтр публикаций


“…ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤ ድል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።” ምሳ 21፥31 “…ጻድቃን ድል ባደረጉ ጊዜ ብዙ ክብር አለ፤ ኀጥኣን ከፍ ከፍ ባሉ ጊዜ ግን ሰው ይሸሸጋል።” ምሳ 28፥12

አንኳን ለሰው ልጅ መኩሪያ ለሆነው ለታላቁ የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🙏


ሰበር ዜና 🛑

ጠቅላዩ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመደራደር ዋይት ሀዉስ ከገቡ በኋላ "ደሃ ስትሆን ሰላምታህ ጭምር ልመና ይመስላቸዋል" የሚለዉን አባባል ሚሊዮኖች እያዩት እንዲፈፀም ምክንያት ሆነዋል።

አንድ የዋይት ሀውስ ሪፖርተር ቀለል ያለ ልብስ ለብስዉ የገቡትን ዘለንስኪን " ለመሆኑ ሱፍ ታውቃለህ እንዴ? እንዴት አሜሪካ ፕሬዚዳንት ፊት፣ በዚህ በትልቅ መድረክ ላይ ሱፍ ሳትለብስ መጣህ? ሲል ይጠይቃል።
ጠቅላዩም ቀበል አድርጎ :- "ሱፍ ጦርነቱ ካለቀ በኋላ እለብሳለሁ፣ለጦርነት ሱፍ ምን ይሰራል" ሲል መልሷል 🛑ይህንን ፍጥጫ ተመልከቱት
ተመልከቱት ፍጠኑ👇
🛑https://youtu.be/otbyf73tdjI?si=C6tK_tYiBI5yN8KC


ሰበር ዜና ከወፎቼ 🛑

ጠቅላዩ በትላንትናወለ እለት ከሞት ማምለጣቸዉ ታዉቋል ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሞቃዲሾን ሲጎበኙ ከአልሸባብ የሞርታር ጥቃት ተሰንዝሮባቸዉ እንደነበር ታዉቋል ። ጠቅላዩም ልክ እንደ ሰኔዉ የመስቀል አደባባይ የቦንብ ጥቃት ተደናግጠዉ እንደነበርም እየተዘገበ ነዉ ። ተመልከቱት ጥቃቱን ፍጠኑ ሳያጠፉት🛑👇👇👇
https://youtu.be/-sq8NgtjRWA?si=fe1wjZ0RTAUG7XQQ


ሰበር ዜና 🛑

በአማራ ክልል በፋኖ ሀይሎችና በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች መካከል እየተደረገ ያለዉ ዉጊያ አሁንም ቀጥሏል። የፋኖ ሀይሎች በተለያዩ ቦታዎች የደፈጣ ጥቃት እየሰነዘሩ ሲሆን ይህም የመንግስት ሀይሎችን በእጅጉ እያዳከመ ይገኛል ለአብነት ያክል የፋኖ ሀይሎች በደቡብ ወሎ ዞን ቦከክሳ ከተማ በሚገኙ አድማ ብተና እና የሚሊሻ አባላትን  ከበባ በማድረግ ከፍተኛ የሆነ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰዉባቸዋል፡፡ ተመልከቷቸዉ 👇🛑

https://youtu.be/9JViMCI7vUA?si=TVfHB_ICQ6yjA1P_




ሰበር ዜና 🛑

የአማራ እክልሉ ዉጊያ አሁንም የቀጠለ ሲሆን በዛሬው ዕለት የመንግስህ የፀጥታ ሀይሎች ከሰከላ ወደ ቲሊሊ ዙ-23 በመያዝ ተንቀሳቅሰዉ የነበር  ሲሆን  የፋኖ ሀይሎች ወደ ሰከላ ግሽ አባይ ከተማ ዘልቀው በመግባት የ ሚኒሻ እና ፖሊስ አባላት ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል። በተጨማሪ በጎጃም የሚንቀሳቀሱ የፋኖ ሀይሎች ከስናን ወደ ደብረማርቆስ ሬሽን ለመቀበል ሲንቀሳቀሱ የደፈጣ ጥቃት ደርሶባቸዋል። ተመልከቷቸዉ ፋኖዎችን👇👇
🛑
https://youtu.be/aJvPup9pnTI?si=DqvrrM3TvIQtopcr




ሰበር ዜና 🛑

በጎጃም የመንግስት የፀጥታ ሀይሎችና የፋኖ ሀይሎች  ከጥዋቱ 4:00 እስከ 9:00 ድረስ ከፍተኛ ዉጊያ ያደረጉ ሲሆን አንዳንድ የመንግስት ሀይሎች ወደ ግሽ አባይ ከተማ አፈግፍገዋል ።ተመልከቷቸዉ ፍጠኑ 👇👇🛑
https://youtu.be/xSXvfk5n8Fo?si=zpzPUD7BfbeO1_ul


Репост из: ነጭ ነጯን
በዚህ አለም እንግዳ መሆንህንና ወደ ሰማያዊው እንደምትመለስ ዘወትር አስታውስ። ያን ግዜ ለዚህ አለምና በደስታው ተስፋ ማድረግን ትተዋለህ
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሽኖዳ ✍




#ጥሩ ከመፈለግ ጥሩ ሆኖ መገኘት ይቀድማል

"አንተ ጠዋት ተንስተህ ፊትህን ስትታጠብ ሌላኛው ደግሞ ጠዋት ተንስቶ #ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለና ምንም ባይኖርህም ጤናህን አሟልቶ የሰጠህን ፈጣሪ ሁሌ #አመስግነው🤲

መልካም አዳር ቤተሰቦቼ🙏🥰😍


Репост из: ነጭ ነጯን
አንድ ነገር በጣም ያስደንቀኛል ያሳዝነኛልም ክርስቶስ ለተቀመጠባት የእህያ ውርንጭላ ዘንባባ እየጎዘጎዙ ነጠላቸውን እያነጠፉ ሲያመሰግኑ ሲዘምሩ ታዲያ ማደሪያው ላደረጋት የእግዚአብሔር ከተማ ለሆነችው የክርስቶስ መገኛ ለሆነችው ለእናቱ የማይዘምሩ የማያመሰግኑ ምንኛ ባይታደሉ ነው ግን? ፍቅሯን በልባቸው ታሳድርባቸው🙏 ❤️🥰


ለዚች አጭር እድሜ ለዚች ከንቱ ዓለም
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችን

  ☁️ ☀️ያማረ ቀን ይሁንልን🙏🥰


ጥር 11 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።🙏🥰❤

መልካም በዓል🙏🥰❤


"ጌታ" ጥምቀቱን በውኃ ያደረገው ለምንድ ነው ቢሉ፦ ውኃ በኹሉ ቦታ ከጽንፍ እስከ አጽናፍ ይፈሳልና ፤ ጥምቀትም ከጽንፍ እስከ ጽንፍ ይደረጋልና ነው።

ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል
✝🥰❤


''...እሰይ ተወለደ የዓለም መድኃኒት.. ዓለም በጨለማ በተዋጠ እና ግራ በተጋባንበት ጊዜ ጨለማን የሚገፍ ብርሃን ፈነጠቀ..

እንኳን አደረሳችሁ መልካም የጌታ ልደት ቀን ይሁንላችሁ🙏🥰❤


“…ከተማን በደም ለሚሠራ፥ ከተማንም በኃጢአት ለሚመሠርት ወዮለት!” ዕን 2፥12  …“…በድሀ የሚያላግጥ ፈጣሪውን ይሰድባል፤ በጥፋትም ደስ የሚለው ሳይቀጣ አይቀርም።” ምሳ 17፥5

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼


ሲዳማ ክልል በደረሰ አሰቃቂ የመኪና አደጋ ከ70 በላይ ሰዎች ህይወታቸው አለፈ።😭

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ ጋላና ወንዝ ተብሎ በሚጠራዉ ድልድይ ላይ ከ70 ሰዎች በላይ ይዞ ወደ በንሳ ወረዳ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ክፍት መኪና ድልድዩን ስቶ ወንዝ ዉስጥ መግባቱን የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉን የሲዳማ ክልል መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ አስታዉቋል።

ቢሮው እስካሁን ቁጥሩ  ያልታወቀ ሰዉ ሕይወት አልፏል ሲል ገልጿል።

የአደጋ መንስኤ እየተጣራ ሲሆን አጠቃላይ የተጠቃለለ መረጃ ይገለጻል።

ነፍስ ይማር !🙏😭😭



Показано 19 последних публикаций.