◉ እንትን ሞልቶ እንትን ጠፋ🙂
"አፍቃሪ ሞልቶ ተፋቃሪ ጠፋ"
"ወንድ ሞልቶ ባል ጠፋ"
"ሴት ሞልቶ ሚስት ጠፋ"
"ስራ ሞልቶ ሰሪ ጠፋ"
"ወጣት ሞልቶ ሰራ ጠፋ"
"ተማሪ ሞልቶ አስተማሪ ጠፋ"
"ፊደል ሞልቶ አንባቢ ጠፋ"
"ተመሪ ሞልቶ መሪ ጠፋ...... ☹
"ጠቅላይ ሚኒስትር ሞልቶ......🤫? "
"በቃ ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ.......😞"
"እኛ ሞልተን እኛው ጠፋን" አለ ሻለቃ ደምሴ !!!
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የ ዶክተር ማረግ ያለው ጠቅላይ ሚኒስተር አገኘች መሰለኝ እስቲ ይህ ሰው እንደሙሴ ከፈርኦን ግዛት የተገኘ ነፃ አውጭ ቢሆንስ?...... እንጠብቃለን
ሁለት ነገር ብቻ ነው ሊፈጠር የሚችለው ወይ የሀግሪቷ ታላቅነቷ ይመለሳል 😏 ወይም ከወያኔ በባሰ መልኩ ሀገሪቷን ይቀብሯታል 😞
ዋናው ነገር ፈጣሪ ይርዳን
~~~መልካም ቀን ለናተ~~~
መልካም የስራ ዘምን ለሚንስትሩ
@Zerusoutlying