አንዲት ሴት ቆንጆ ስለሆነች ብቻ የምትወዷት ከሆነ ፍቅራችሁ ብዙም አይደል፡፡ ነገ ሴትየዋ ታረጅና፣ ድንገት ትታመምና አስቀያሚ ልትሆን ትችላለች፡፡ ምንአልባትም አፍንጫዋ ላይ ቀዶ ጥገና ይደረግላት ይሆናል፡፡ ያን ግዜ ፍቅራችሁን ምን ይውጠዋል? ፍቅር ውስጥ ያስገባችሁ ውብ አፍንጫዋ ነበር፡፡ አሁን ያ አፍንጫዋ የለምና ፍቅራችሁ ይጠፋል፡፡ ሴትየዋ ሸክም ትሆንብኋለች፡፡
ራሳችሁን ስትገነዘቡ የሚመጣው ፍቅር ከሰውየው ውበት ወይም እውቀት ተሰጥኦ ጋር የሚገናገኘው ምንም ነገር አይኖርም፡፡ በፍቅር ትሞሉና ያን ፍቅር ማካፈል ትፈልጋለችሁ፡፡ እናም ለመቀብል ዝግጁ ለሆኑው ሁሉ አመስግናችሁ ትሰጡታላችሁ ነው፡፡ ስጦታ ነው፡፡ የምትሰጡት ስለሞላችሁ፣ ሰልተረፋችሁ ነው፡፡
@Zerusoutlying
ራሳችሁን ስትገነዘቡ የሚመጣው ፍቅር ከሰውየው ውበት ወይም እውቀት ተሰጥኦ ጋር የሚገናገኘው ምንም ነገር አይኖርም፡፡ በፍቅር ትሞሉና ያን ፍቅር ማካፈል ትፈልጋለችሁ፡፡ እናም ለመቀብል ዝግጁ ለሆኑው ሁሉ አመስግናችሁ ትሰጡታላችሁ ነው፡፡ ስጦታ ነው፡፡ የምትሰጡት ስለሞላችሁ፣ ሰልተረፋችሁ ነው፡፡
@Zerusoutlying