ይመልሱ፣ በሽልማት ይንበሽበሹ!
ዓባይ ባንክ ቀጥለው የተመለከቱትን ሶስት ጥያቄዎች በቅድሚያ እና በትክክል ለመለሱ አምስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡
መልስ መስጠት የሚቻለው በባንካችን የፌስቡክ ገጽ (
http://www.facebook.com/abaybanksharecompany) የውስጥ መልዕክት (Inbox) ብቻ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡
1. የዓባይ ባንክ ነፃ የደንበኞች የጥሪ ማዕከል ቁጥር ስንት ነው?
2. የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስያሜ ምን ተብሎ ይጠራል?
3. የዓባይ ባንክ በቅርቡ በጋራ ለመስራት ከተፈራረማቸው የውጭ ሀገር የሐዋላ ገንዘብ መላኪያ አጋር ድርጅቶች ሁለቱን ጥቀሱ፡፡
መልካም ዕድል!