#ለኮቪድ19 #መድሀኒት ለማግኘት የምርምር ስራ እየሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ
ባህላዊ ሕክምናን ከዘመናዊ ህክምና ጋር በማቀናጀት ለኮቪድ19 መድሀኒት ለማግኘት የምርምር ስራ እየሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለፀ።
የምርምር ሂደቱ ተስፋ ያለው መሆኑንም ጤና ሚኒስቴር ገልጿል።
(ጤና ሚኒስቴር)
ባህላዊ ሕክምናን ከዘመናዊ ህክምና ጋር በማቀናጀት ለኮቪድ19 መድሀኒት ለማግኘት የምርምር ስራ እየሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለፀ።
የምርምር ሂደቱ ተስፋ ያለው መሆኑንም ጤና ሚኒስቴር ገልጿል።
(ጤና ሚኒስቴር)