ይህ በሽታ ከተከሰተ ቦሀላ በዩቲዩብ ቻናሌ ለሰዎች መረጃ ከመስጠት ስለበሽታው ሰዎችን ከማንቃት ባለፈ በዩቲዩብ ቻናሌ ስም ለተለያዩ አካላት ድጋፍ እያደረግን ነው። ዛሬም መሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅት ስር ለሚደገፉ እናቶችና ህፃናት የምግብ የንፅህና አገልግሎት የሚውል ድጋፍ በዩቲዩብ ቻናሌ ቤተሰቦች ስም ለግሰናል።
አሁንም ድጋፉን እንቀጥላለን። ኮሮና በሀገር ብቻ ሳይሆን በአለም የመጣ የዘመናችን ትልቅ ጦርነት ነው በደግነት በህብረት እንወጣው።
አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ
አሁንም ድጋፉን እንቀጥላለን። ኮሮና በሀገር ብቻ ሳይሆን በአለም የመጣ የዘመናችን ትልቅ ጦርነት ነው በደግነት በህብረት እንወጣው።
አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ