ኢ/ር ታከለ ኡማ ስለኮሮና ቫይረስ መደረግ ስላለባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች በየአካባቢው እየተዘዋወሩ ግንዛቤ እየሰጡ ይገኛሉ
ኢ/ር ታከለ መጨናነቅ በሚታይባቸው እንደ መርካቶ፣ አትክልት ተራና መገናኛ አካባቢዎች እየተዘዋወሩ መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች በተለይም በሰዎች መካከል መጠበቅ ስላለባቸው ርቀቶች ግንዛቤ በመስጠት ላይ ናቸው።
መጋቢት 19ቀን 2012 ዓ.ም
---------------------------------------------------
ክቡራን ቤተሰቦች ሀሳብ አስተያየታችሁን የዜና የመረጃ ጥቆማችሁን ከሰር ባለው ሊንክ አድርሱኝ:: አመሰግናለሁ
አቤል ብርሀኑ (የወይኗ ልጅ)
👉@abel21bot