በጣልያን ተጨማሪ 889 ሰዎች ሞቱ!
ጣልያን ውስጥ በ24 ሰዓት ተጨማሪ 889 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 10,023 ደርሷል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 92,472 የደረሱ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የ5,974 ሰዎች ኬዝ የተመዘገበው በ24 ሰዓት ነው።