የትግራይ መንግስት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ተጨማሪ ውሳኔዎች:-
- ሁሉም ኮፊ ሀውስ፣ ካፌዎችና ጁስ ቤቶች ከመጋቢት 21 ጀምሮ ለሁለት ሳምንት እንዲዘጉ።
- ወደ ትግራይ የሚገባ ሰው ወደጤና ተቋማት ቀርቦ ሪፖርት እንዲያደርግ የወጣውን ውሳኔ በተመለከተ ከውጭ ሀገራት ከመጋቢት 1/2012 ዓ/ም ወደ ትግራይ የገባ ወይም
ደርሶ የተመለሰ መጋቢት 22/2012 ዓ/ም ፤ እንዲሁም በኢትዮጵያ ከሚገኙ ሌሎች ክልሎች የገባ ወይም ደርሶ የተመለሰ መጋቢት 23 እና 24 በአካባቢው ወደሚገኙ ጤና ተቋማት በመቅረብ ሪፖርት እንዲያደርግና እንዲመረመር፤
- ከመጋቢት 21/2012 ዓ/ም ጀምሮ ወደ ትግራይ የሚገቡ ተጓዦች በመግቢያ ቦታዎች መረጃ በመስጠት የሚደረግለት ምርመራ እንደተጠበቀ ሆኖ ባረፈበት ቦታ ወደሚገኝ ጤና ተቋም በአካል ቀርቦ እንዲመረመር ግዴታ ተጥሏል።
- የቤት ኪራይ መመሪያን በተመለከተ ፥ ለምንም አይነት አገልግሎት የሚውል የቤት ኪራይ ለአንድ ወር ብቻ በግማሽ ዋጋ እንዲስተናገድ ውሳኔ ተላልፏል።