አይ ዱንያ!!
=
አንድ በደዕዋው መስክ ዱዓቶችን እያገዘ ያለ የደዕዋ ወንድም ከጠፋ ቆዮ በቅርብ ጊዜ ስሰማ ምክንያቱን ባላውቅም ታስሮ ነው አሉኝ።
አሏህ ሆይ!እባክህ አንተ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ነህና በሰላምና በቅርቢ ግዜ አውጣው
ደሞኮ አዛኝነትህ ልክ የለውም ታውቅበታለሁ ኢብራሂምን ከሳት ዩሱፉን ከቡዙ የፈተና አሽከላዎች ዩኑስን ከባህርና ከአሳ ነባሪ ረሱልንና አቡ በክርን ከጥላት ከበባ ኑህን ከውሃ ማዕበል ሌሎቹንም ሶሃቦች ከሚያስጨንቁ አጋጣሚዎች አውጥተሃልና እዝነትህን አሳየን
صل الله عليه وسلم
t.me/abumuazhusenedris